Job Expired

company-logo

Junior System Administrator I

Ethiopian Standards Agency

job-description-icon

ICT

Information System

Addis Ababa

0 years

1 Position

2022-02-01

to

2022-02-04

Required Skills
Required skills have not yet been specified for this position this job
Fields of study
No fields of study

Full Time

Share

Job Description

የስራው መደብ ዝርዝር

የኢትዮጵያ የደረጃዎች ኤጀንሲ ከዚህ በታች ለተጠቀሱት ከፍት የሥመደቦች ሥራ ፈላጊዎችን አወዳድሮ በቋሚነት ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡

ደረጃ

  • VIII

የመ.መ.ቁጥር

  • 10.1/AA-68

የት/ት ደረጃ

  • ቢ.ኤ.ዲግሪ

የት/ት ዓይነት

  •  በኮምፒውተር ሣይንስ፣ በኢንፎርሜሽን ሲስተም/ ሣይንስ፣ በማኔጅመንት በኢንፎርሜሽን ሲስተም/MIS/

ቀጥታ አግባብነትያለው የሥራ ልምድ

  • 0

ብዛት

  • 1

Applicant Instruction | የአመልካቾች መመርያ

ማሳሰቢያ፡

  • የመመዝገቢያ ቀን ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 5 /አምስት/ ተከታታይ የሥራ ቀናት ይሆናል።
  • የምዝገባ ቦታ በኢትዮጵያ ደረጃዎች ኤጀንሲ ሰው ሀብት ሥራ አመራር ዳይሬከቶሬት ቢሮ ቁ 110-C፣
  • አመልካቾች ለምዝገባ ሲቀርቡ የሥራ ግብር የተከፈለበትና ደመወዝ የተጠቀሰበት የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃዎቻቸውን ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ ከአንድ ጉርድ ፎቶ ግራፍ ጋር ይዘው መቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
  • የፈተና ቀንና ቦታ በኤጀንሲው የማስታውቂያ ሠሌዳ ላይ ይገለፃል፡፡
  • የታደሰ መታወቂያ በመያዝ በአካል ቀርበው መመዝገብ ይኖርባቸዋል፡፡
  • - ሴቶች እንዲመዘገቡ ይበረታታሉ፡፡
  • አድራሻ፡- መገናኛ ከአምቾ ኩባንያ አጠገብ

ስልክ ቁ፡-0116460567

የኢትዮጵያ የደረጃዎች ኤጀንሲ