Job Expired

company-logo

Procurement Expert

Industrial Parks Development Corporation

job-description-icon

Business

Marketing and Business

Addis Ababa

1 Position

2022-02-02

to

2022-02-04

Required Skills
Required skills have not yet been specified for this position this job
Fields of study
No fields of study

Full Time

Share

Job Description

የስራው መደብ ዝርዝር

የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን የአዳማ ኢንዱስትሪያል ፓርክ ቅርንጫፍ ጽ/ ቤት ከዚህ በታች በተገለጹ ክፍት የሥራ መደብ የተጠቀሱትን መስፈርቶች የሚያሟሉ አመልካቾችን አወዳድሮ በቋሚነት መቅጠር ይፈልጋል።

ደረጃ

  • I0

ብዛት

  • 01

ተፈላጊ የትምህርት ዓይነት

  • የፕሮከየርመንትና ሰፕላይስ ማኔጅመት ሎጅስቲከና ሰፕላይስ

የትምህርት ደረጃ

  •  ቤ.ኤ.ስ ሲኤ.ምኤስሲ

የሥራ ልምድ

  • 2/0 ዓመት

Applicant Instruction | የአመልካቾች መመርያ

ማሳሰቢያ፦

  • የምዝገባ ጊዜ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ5 የሥራ ቀናት በስራ ሠዓት ብቻ ይሆናል።
  • የቅጥር ሁኔታ በቋሚነት
  • የሥራ ቦታ አዳማ ኢንዱስትሪያል ፓርክ
  • ዕድሜ: ከ40 ዓመት ያልበለጠ
  • የሥራ ልምድ ከሥራ መደቡ ጋር ቀጥተኛ ተዛማች የሆነ በኮርፖሬሽን ተቋም/ ተመሳሳይ ባህሪ ባላቸው ተቋማት- ውስጥ ያገለገለ የተሻለ ተመራጭነት ይኖረዋል።
  • አመልካቾች ከ8ኛ ክፍል ጀምሮ ያለውን የትምህርት ማስረጃ እና የሥራ ልምድ ዋናዉን (Original) እና የማይመለስ ቅጂ (copy) ይዘው መምጣት ይኖርባቸዋል።
  • የምዝገባ ቦታ፡- አመልካቶች በአዳማ ኢንዱሰትሪያል ፓርክ የአንድ ማዕከል አገልግሎት ህንጻ 2ኛ ፎቅ በአካል በመገኘት ማመልከት ይኖርባቸዋል።
  • ከላይ ባለው በሰንጠረዥ ውስጥ ከተዘረዘሩ ዝርዝር መስፈርቶች ውጭ ምንም ዓይነት ጥያቄ የማናስተናግድ መሆኑን ከወዲሁ እናሳስባለን።
  • ለበለጠ መረጃ ስልክ፡ 0222128078

የኢንዳስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖረሽን ያስዳሚ ኢንዱስትሪያል ፓርክ

Related Jobs

4 days left

Yemisrach Micro Finance S.C

Digital Marketing and Communication Officer

Digital Marketing Officer

time-icon

Full Time

5 yrs

1 Position


Bachelor's Degree in Marketing, Business or in a related field of study with relevant work experience

Addis Ababa

4 days left

Century Addis Real Estate Pvt.Ltd.Co

Senior Digital Marketing Officer

Digital Marketing Officer

time-icon

Full Time

6 - 8 yrs

1 Position


Master's Degree or Bachelor's Degree in Computer science, Information System, Marketing or in a related field of study with relevant work experience.

Addis Ababa