Job Expired
Amhara National Regional State Health Bureau
Health Care
General Practitioner
Bahir Dar
0 years
631 Positions
2022-02-07
to
2022-02-28
Full Time
Birr 9056
Share
Job Description
የጠቅላላ ሀኪም የቋሚ ቅጥር ፦
የአማራ ክልል ጤና ቢሮ በክልሉ ስር ባሉ ጤና ተቋማት ጠቅላላ ሀኪሞችን መድቦ ማሰራት ይፈልጋል።
የስራ መደቡ መጠሪያ - ጠቅላላ ሀኪም
ደመወዝ - 9,056 ብር (ዘጠኝ ሺ ሃምሳ ስድስት ብር)
ብዛት - 631 (#ስድስት_መቶ_ሰላሳ_አንድ)
የስራ ቦታ - በክልሉ ባሉ የጤና ተቋማት ክፍት ቦታዎች
ተፈላጊ የትምህርት ዝግጅት - በጠቅላላ ሀኪም የመጀመሪያ ዲግሪ እና 0 (#ዜሮ) ዓመት የስራ ልምድ
የሞያ ፍቃድ ያለው / ያላት
የመመዝገቢያ ቦታ በአብክመ ጤና ቢሮ እና በሁሉም ዞን ጤና መምሪያዎች ማስረጃዎቻችሁን ዋናውንና የማይመለስ ኮፒ በመያዝ መመዝገብ ትችላላችሁ ተብሏል።
የዞን ጤና መምሪያዎች ምዝገባው ከተጠናቀቀበት ቀን ጀምሮ ባሉት 3 ተከታታይ ቀናት ውስጥ በሶፍት ኮፒ እና በሃርድ ኮፒ እንዲልኩ ማሳሰቢያ ተሰጥቷል።
ማሳሰቢያ ፦ በማንኛውም ጤና ተቋም ዕጣ በደረሰው ቦታ ላይ ለመስራት ፍቃደኛ የሆነ/የሆነች:: ከዚህ በፊት በመንግስት ጤና ተቋም በቋሚ ቅጥር ያልተቀጠረ/ያልተቀጠረች