Job Expired
Burayu Development PLC
Engineering
Chemical Engineering
Adama
0 years
3 Positions
2022-02-07
to
2022-02-14
Full Time
Share
Job Description
የስራ ቦታ ፡ አዳማ
የምዝገባ ቀን፡- ከሰኞ እስከ አርብ ጠዋት ከ2፡00 – 6፡00 ከሰዓት ከ7፡00 – 11፡00 ሲሆን ቅዳሜ ጠዋት ከ2፡00 – 6፡00 ይሆናል፡፡
ይህንን መስፈርት የምታሟሉ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን አንስቶ እስከ ሰባት (7) የሥራ ቀናት ውስጥ የትምህርት ማስረጃዎቻችሁን ዋናውን እና ከዋናው ጋር የተገናዘበ ፎቶኮፒ ይዛችሁ ወንጂ መንገድ ሆራ ባጃጅ አጠገብ በሚገኘው ኩሪፍቱ ወረቀት ፋብሪካ የሰው ሀብት ልማትና አስተዳደር ቢሮ እና አዲስ አበባ ካዛንቺስ ባምቢስ ሱፐርማርኬት አካባቢ በሚገኘው ዝቋላ ህንጻ ምድር ቤት ቡራዩ ፓኬጂንግና ፕሪንቲንግ ቢሮ በአካል በመቅረብ ወይም በኢሜል አድራሻ kuriftupapermill2012@gmail.com ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
ለበለጠ ማስረጃ በስልክ ቁጥር 0947361647 / 0222120925 መጠየቅ የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡