Job Expired
Ethiopian Electric Power Corporation
Engineering
Electrical Engineering
Shashemane,Debre Birhan,Assosa,Arba Minch,Chiro,Ambo,Gambela,Bonga,Metu,Hosaena,Gondar,Debre Markos,Gode,Jimma,Harar,Jijiga,Hawassa,Bale Robe,Adama,Dire Dawa,Nekemte,Dessie,Bahir Dar,Addis Ababa,Woldiya,Wolaita Sodo
0 years
78 Positions
2022-02-07
to
2022-02-11
Contract
Share
Job Description
በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የፕሮጀክቶች ፖርትፎሊዮ ማኔጅመንት የሰው ኃብት አስተዳደር ቢሮ ከዚህ በታች ለተዘረዘሩት ክፍት የስራ መደቦች የተጠቀሰውን ተፈላጊ ችሎታ የሚያሟሉ ብቁ አመልካቾችን
በኮንትራት ለመቅጠር ይፈልጋል፡
ጆብ ኮድ; 15.3.42
የስራ ደረጃ: 6
የትምህርት አይነት; በኤሌክትሪካል ኢንጅነሪንግ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት አይነት
የትምህርት ደረጃ: ዲግሪ
እግባብ ያለው የስራ ልምድ: 0 ዓመት የስራ ልምድ
የስራ ቦታ: አዲስ አበባ ፣ ፊንፊኔ ዙሪያ ዲስትሪከት ፣ ኦሮሚያ አማራ ፣ ደቡብ ፣ ሶማሌ ፤ ጋምቤላ ፣ አፋር
ብዛት; 78
ማሳሰቢያ
ከላይ የተጠቀሱትን መስፈርቶች የምታሟሉ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት አምስት /5/ ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ ከላይ የተገለፁትን ተፈላጊ ማስረጃዎች ዋናውንና የማይመለስ ኮፒ በመያዝ በሁሉም ክልል/ከተማፕሮጀከት ፖርትፎሊዮ ማኔጅመንት ዲስትሪከት፡ ቅጥርና ምደባ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ሰው ኃብት አስተዳደር ቢሮዎች /አዲስ አበባ/ እምቦ፡ አዳማ/ ጭሮ/ ባሌ ሮቤ፡ ሻሸመኔ/ ነቀምት ጅማ! መቱ፡፡ ፊንፊኔ ዙሪያ/ ሐዋሳ /አርባ ምንጭ/ ሆሳዕና/ ወላይታ ሶዶ/ ቦንጋiባህርዳር/ ደ/ማርቆስ/ ደ/ብርሃን/ ደሴጎንደር) ወልድያ/ አሶሳ/ ጋምቤላ፡ ሰመራ/ጅግጅጋ ጎዴ ሐረር ድሬዳዋ፣ በአካል በመቅረብ ወይም በተቋማችን ዌብ ሳይት አድራሻ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡ በአካል ቀርበው ለሚመዘገቡ አመልካቾች የእፍ እና አፍንጫ መሸፈኛማድረግ ግዴታ ነው።
የአዲስ አበባ ተመዝጋቢዎች አድራሻ ሜክሲኮ ኮሜርስ ፊትለፊት ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ ህንፃ ላይ /ኦሮሚያ ከልል ኤ/አ/ጽ/ቤት ፣ ስታዲዮም አካባቢ ወጋገን ባንክ ህንፃ ላይ ፊንፊኔ ዙሪያ ዲስትሪከት ፣ 22 ድንበሯ ሆስፒታል ፊት ለፊት አዲስ አበባ ከ/ኤ/አ/፣ኮተቤ ብረታ ብረት ፊትለፊት/ ምስራቅ አዲስ አበባ ዲስትሪክትI ፣ እራስ ደስታ ገተር ህንፃ ላይ/ ሳሚን እዲስ አበባ ዲስትሪከት/ ፣ ግሎባል ጠመንጃ ያዥ ወረድ ብሎ ኖስ አጠገብ ደቡብ አ/አ/ ዲስትሪክት፣ ሜክሲኮ ሱዳን አምባሲ አጠገብ/ምዕራብ አ/አ/ ዲስትሪከት/ ፒያሳ ኤሌክትሪክ ህንፃ/ጥ/መ/ቤት እና ፒያሳ በተለምዶ እሪ በከንቱ፡ የሚባለው እካባቢ በርጌስ ክሊኒክ የሚገኝበት ህንፃ/ ፕሮጀክት ፖርትፎሊዮ ማኔጅመንት ሲሆን የክልል ተመዝቢዎች ቀጥሎ በተገለፁት ስልክ ቁጥሮች መረጃ መውሰድ የሚቻል መሆኑን እንገልፃለን።
ተጨማሪ መረጃ ቀጥሎ በተጠቀሱት የሰው ኃብት አስተዳደር ቢሮዎች ደውለው መጠየቅ ይችላሉ።
0111263178 / 0115226126 / 0116366305/ 0116366105/ 0115474426/ 0116676190/ 0115573184/ 0111262934/ 0111562050 አዲስ አበባ /0462121916 ሀዋሳ 0473312119 ቦንጋ 0461814831አ/ምንጭ 0461782478 ሆሳዕና 0461806015 ወላይታ ሶዶ 0342405982/ 0252114905 ድሬዳዋ 0257752802/ 0252786233 ጅግጅጋ 0257762216 ጎዴ 0475511774 ጋምቤላ 0577751418 እሶሳ 0336660465 ሰመራ 0582208968/ 0582221732 ባህርዳር 0582110504 ጎንደር 0581784901 ደ/ማርቆስ 0331117655 ደሴ 0334316277 ወልድያ 0116376099 ደብረብርሃን 0254665278 ሐረር 0221115104/ 0221115108 አዳማ 0111609904 እምባ 0255512989 ጭሮ 0471416128 መቱ 0222443565 ባሌ ሮቤb0576604587 ነቀምት 0115226130 ፊንፍኔ ዙሪያ 0462110918 ሻሸመኔ 0471117336 ጅማ
በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የፕሮጀክቶች ፖርትፎሊዮ
Related Jobs
about 9 hours left
Ambasel Trading House P.L.C
Sales Register Equipment Technician III
Sales Officer
Full Time
1 - 2 yrs
1 Position
Bachelor's Degree or Diploma in Electrical Engineering, Electrical and Computer Engineering, Computer Science, ICT or in a related field of study with relevant work experience
about 9 hours left
Ambasel Trading House P.L.C
Sales Register Equipment Technician II
Sales Officer
Full Time
2 - 4 yrs
1 Position
Bachelor's Degree or Diploma in Electrical Engineering, Electrical and Computer Engineering, Computer Science, ICT or in a related field of study with relevant work experience
about 9 hours left
Ambasel Trading House P.L.C
Sales Register Equipment Technician II
Sales Officer
Full Time
2 - 4 yrs
2 Positions
Bachelor's Degree or Diploma in Electrical Engineering, Electrical and Computer Engineering, Computer Science, ICT or in a related field of study with relevant work experience
about 9 hours left
Roen Manufacturing PLC
Machine Operator and Electrician
Electrician
Full Time
3 - 5 yrs
1 Position
Bachelor’s Degree in Electrical, Electro-Mechanical Engineering or in a related field of study with relevant work experience Duties and Responsibilities: - Responsible for monitoring and controlling parameters like ,Induction furnace controlling board, temperature control, cooling test. - Responsible for installing, maintaining and repairing electrical wiring and equipment. - Troubleshoot and resolve electrical problems.
about 9 hours left
Gold Water (Feda Wak PLC)
Senior Electrician
Mechanic
Full Time
8 yrs
2 Positions
Bachelor's Degree or Diploma in Electrical Engineering, Computer Engineering, General Electricity or in a related field of study with relevant work experience
2 days left
Ethiopian Engineering Corporation
Senior Procurement Engineer (Mechanical & Electrical)
Procurement Engineer
Full Time
5 yrs
1 Position
Bachelor's Degree in Electrical, Mechanical, Electro-Mechanical Engineering, or in a related field of study with relevant work experience, out of which 2 years in the field of materials and services procurement for construction contracts Duties & Responsibilities: - Handling efficiently all the procurement activities related to HVAC, Plumbing, Drainage, Fire Fighting, Electrical, ELV Systems, ICT materials, electronics, etc. - To procure equipment, materials & systems complying with project Quality and Specification requirements. - Prepare documentation for internal process as per ISO Standards