Job Expired

company-logo

Office Security

Sunshine Construction PLC

job-description-icon

Low and Medium Skilled Worker

Police Training

Addis Ababa

2 years

1 Position

2022-02-22

to

2022-02-24

Required Skills
Required skills have not yet been specified for this position this job
Fields of study
No fields of study

Full Time

Share

Job Description

Job Requirement

  • ተፈላጊ የትምህርት ዝግጅት እና የሥራ ልምድ:ስምንተኛ ክፍል ያጠናቀቀና ሁለት አመት በጥበቃነት የሠራ፤
  • እድሜ: ለሁሉም የሥራ መደቦች ከ55 ዓመት በታች

የሥራ ቦታ: አዲስ አበባ

How to Apply

ከላይ የተጠቀሰውን የመመዘኛ መስፈርቶች የምታማሉ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት አምስት ቀናት የማይመለስ ኮፒ ማስረጃዎችን በመያዝ በኩባንያው ዋናው መ/ቤት በአካል በመቅረብ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናስታውቃለን፡፡ ወይም የምታመለክቱበትን የሥራ መደብ ወቅታዊ ካሪኩለምቪቴ ላይ በመጥቀስ Gobeze.Assefa@Sunshineinvestmentgroup.ne መላክ የምትችሉ መሆኑን እናስታውቃለን፡፡

ሰንሻይን ኮንስትራክሽን ¹.የተ.የግል ማህበር ቦሌ መንገድ ፍላሚንጎ ሬስቶራንት ፊትለፊት