Job Expired

company-logo

Warehouse Officer

Ethiopian Shipping & Logistics Services Enterprise

job-description-icon

Business

Materials Management

Addis Ababa

0 years

1 Position

2022-03-03

to

2022-03-14

Required Skills
Required skills have not yet been specified for this position this job
Fields of study
No fields of study

Full Time

Birr 4083

Share

Job Description

Job Requirement

  • ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ:የሙያ ደረጃ IV /ኮሌጅ ዲኘሎማ ሰኘላይስ ማኔጅመንት፣ በማቴሪያልስ ማኔጅመንት፣ በአካውንትንግ ወይም በተመሳሳይ ሙያ የሰለጠነ/ች ወይም በተመሳሳይ ሙያ የሰለጠነ/ች የCOC የምዘና ውጤት ማቅረብ ይጠበቃል
  • የስራ ልምድ:0 ዓመት የሰራ/ች

በድርጅቱ መመሪያ መሠረት የትራንስፖርት አበል፣ የህክምና አገልግሎት እና ሌሎች ጥቅማ ጥቅሞችም ይኖሩታል፣

ደመወዝ: 4083

የሥራ ቦታ: ቃሊቲ የብስ ትራንስፖርት ቅ/ጽ/ቤት

How to Apply

  • ሴት አመልካቾች ይበረታታሉ፣
  • የሥራ ልምድ የሚቆጠረው ከተጠየቀው የትምህርት ዝግጅት በኋላ መሆኑን እናሳውቃለን፣
  • መስፈርቱን የሚያሟሉ አመልካችች ከጀረጃ 1 እስከ 3 ያሉ የሥራ መደቦች እና ዐ ዓመት የሥራ ልምድ በሚጠይቁ መደቦች ላይ ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 5/አምስት/ ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ
  • እንዲሁም ደረጃ 4 እና ከዚያ በላይ የሥራ መደቦች ላይ ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 1ዐ/አስር/ ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ የትምህርት፣ የሥራ ልምድ ማስረጃችሁን ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ ከአጭር የህይወት ታሪክ መግለጫ /CV/ እና የሥራ ማመልከቻ /Application Letter/ ጋር በማያያዝ አዲስ አበባ ሳሪስ አቦ በሚገኘው ቅ/ጽ/ቤት የሠው ኃብት አስተዳደር ዋና ክፍል ቢሮ ቁጥር 2ዐ4 በመቅረብ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናስታውቃለን፡፡ በኢትዮጵያ የባሕር ትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ አገልግሎት ድርጅት
  • የቃሊቲ የብስ ትራንስፖርት ቅ/ጽ/ቤት የሠው ኃብት አስተዳደርና ጠቅላላ አገለግሎት መምሪያ
  • ስልክ ቁጥር ፡- 011-8883255 ፣ 011-4400308