በኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርትና ሎጀስቲክስ አገልግሎት ድርጅት የቃሊቲ የብስ ትራንስፖርት ቅ/ጽ/ቤት ከዚህ በታች በተመለከተው ክፍት የሥራ መደብ ላይ መስፈርቱን የሚያሟሉ አመልካቾችን አወዳድሮ በቋሚነት ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡
ያሥሪ ደረጃ: 4
ተፈላጊ የሰው ሃይል ብዛት: 1
ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ: የሙያ ደረጃ IV /ኮሌጅ ዲኘሎማ ሠኘላይስ ማኔጅመንት፣ በማቴሪያልስ ማኔጅመንት፣
በአካውንትንግ ወይም በተመሳሳይ ሙያ የይለጠነ/ች ወይም በተመሳሳይ ሙያ የሠለጠነ/ች COC የምዘና
ውጤት ማቅረብ ይጠበቃል
ያስራ ልምድ: 2 ዓመት የሠራ/ች
ያስራ ቦታ: ቃሊቲ የየብስ ትራንስፖርት ቅ/ጽ/ቤት
Applicant Instruction | የአመልካቾች መመርያ
- በድርጅቱ መመሪያ መሠረት የትራንስፖርት አበል፣ የህክምና አገልግሎት እና ሌሎች ጥቅማ ጥቅሞችም ይኖሩታል፣
- ሴት አመልካቾች ይበረታታሉ፣
- የሥራ ልምድ የሚቆጠረው ከተጠየቀው የትምህርት ዝግጅት በኋላ መሆኑን እናሳውቃለን፣
- መስፈርቱን የሚያሟሉ አመልካÓች ከጀረጃ 1 እስከ 3 ያሉ የሥራ መደቦች እና 0 ዓመት የሥራ ልምድ በሚጠይቁ መደቦች ላይ ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ን ጀምሮ ባሉት 5/አምስት/ ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ እንዲሁም ደረጃ 4 እና ከዚያ በላይ የሥራ መደቦች ላይ ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10/አስር/ ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ የትምህርት፣ የሥራ ልምድ ማስረጃችሁን ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ ከአጭር የህይወት ታሪክ መግለጫ /CV/ እና የሥራ ማመልከቻ /Application Letter/ ጋር በማያያዝ አዲስ አበባ ሳሪስ አቦ በሚገኘው ቅ/ጽ/ቤት የሠው ኃብት አስተዳደር ዋና ክፍል ቢሮ ቁጥር 204 በመቅረብ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናስታውቃለን፡፡