Job Expired

company-logo

Industrial Park Safety Net

Industrial Parks Development Corporation

job-description-icon

Low and Medium Skilled Worker

Security Management

Semera

2 years - 4 years

1 Position

2022-03-15

to

2022-03-18

Required Skills
Required skills have not yet been specified for this position this job
Fields of study
No fields of study

Full Time

Share

Job Description

የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ከዚህ በታች በተገሰጹት ክፍት የስራ መደብ የተጠቀሱትን መስፈርቶች የሚያሟሉ አመልካቾችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል።

የሥራ ቦታ: ሰመራ 

ደረጃ: 11

ብዛት: 1

ተፈላጊ የትምህርት አይነት: በሴኩሪቲ ማኔጅመንት/ወንጀል መከላከል ዲፕሎማ/ቢ. ኤስሲ ያለው/ያላት

የሰራ ልምድ: 4/2 ዓመት

Applicant Instruction | የአመልካቾች መመርያ

  • የቅጥር ሁኔታ ፡ ከተራ ቁጥር 1እስከ 16 ስተገስፁት በቋሚነት፤ ከተራ ቁጥር 17 እስከ 30 ሰተገስዙት በኮንትራት ሆኖ እንደ አስፈላጊነቱ በየአመቱ የሚታደስ
  • የምዝገባ ሁኔታ፡ በኦንላይን /Online/ ማመልከት የምትችሉ ሲሆን ለምታመለክቱበት የሥራ መደብ የሚያስፈልጉ የትምህርትና ፤ሥራ ልምድ እና ሌሎች ማስረጃዎች ወደ ፒዲኤፍ/pdf/ በመቀየር በአንድ ፋይል ማያያዝ ይኖርባቸዋል።
  • የተጠቀሰውን ኦን ላይን አድራሻ በመጠቀም መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን ፡
  • የምዝገባ ቀን ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ5 ተከታታይ የስራ ቀናት በስራ ሰዓት ብቻ።
  • አመልካቶች ከስራ መደቡ ጋር ቀጥተኛ የሆነ የስራ ልምድ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
  • አመልካቾች ዲፕሎማ ለሚጠይቁ የስራ መደቦች የብቃት ማረጋገጫ/COC ሰርተፊኬት ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
  • አመልካቶች ከዶክሜታችሁ ጋር የታደሰ የቀበሌ መታወቂያ አብሮ መላክ ይኖርባቸዋል።

ስልክ ቁጥር 0118722420

ኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን

Related Jobs

6 days left

Agape Saving and Credit Cooperative

Gard

Guard

time-icon

Full Time

1 yrs

1 Position


Completion of 10th Grade with relevant work experience

Addis Ababa

1 day left

Dembel City Center

Chief of Security and Safety Shift

Security Officer

time-icon

Full Time

5 yrs

3 Positions


Diploma in a related field of study with relevant work experience

Addis Ababa

1 day left

Dembel City Center

Deputy Security and Safety Officer

Security Manager

time-icon

Full Time

3 yrs

1 Position


Diploma in a related field of study with relevant work expereince, out of which 1 year working in various security institutions, regular military or police forces, and served in a leadership position

Addis Ababa