Job Expired

company-logo

Senior Textile and Garment Specialist

FDRE Ministry of Defense

job-description-icon

Engineering

Textile Engineering

Addis Ababa

4 years

3 Positions

2022-03-18

to

2022-03-28

Required Skills
Required skills have not yet been specified for this position this job
Fields of study
No fields of study

Full Time

Share

Job Description

የስራው መደብ ዝርዝር

በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር የህብረት ሎጀስቲክስ ዋና መምሪያ ከዚህ በታች በተጠቀሱት ክፍት የሥራ

መደቦች ላይ አመልካቾችን አወዳድሮ በኮንትራት መቅጠር ይፈልጋል፡፡

ብዛት: 03

ደረጃ: 15

የሰራ ልምድ: የመጀመሪያ ዲግሪና በሙያው 04 (አራት) ዓመት የስራ ልምድ ያላት/ያለው

Applicant Instruction | የአመልካቾች መመርያ

  • የመመዝገቢያ ቦታ፡ከጦር ሃይሎች ሆስፒታል ፊት ለፊት ባለው በቀድሞ ምድር ጦር ግቢ የህብ/ሎጂ/የሰው ሃ/ቅጥርና ስንብት ዴስክ B/5 ቢሮ ቁጥር 5
  • ከዚህ በላይ የተጠቀሰውን መስፈርት የምታሟሉ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 (ኣስር) ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃችሁን ዋናውን ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር ይዛችሁ በመቅረብ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናሳስባለን፡፡
  • ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 0113712994 በመደወል መጠየቅ ይቻላል፡፡ ሴቶች ይበረታታሉ፡፡

Related Jobs

2 days left

VerSavvy Media PLC

Junior production executive

Production Supervisor

time-icon

Full Time

1 yrs

1 Position


Advanced University Degree in Textile Engineering, Garment Engineering, or in a related field of study with relevant work experience Duties & Responsibilities: - Maintain the accuracy of the input & output with   required ratio - Planning and achieving monthly production plan - Look after all the operation related to re-cut operation

Addis Ababa