የስራው መደብ ዝርዝር
በዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ ጤና ሳይንስ ኮሌጅየንግስት እሌኔ መህመድ መታሰቢያ የኮምፕሬሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ከዚህ በታች በተዘረዘሩት ከፍት የሥራ መደቦች ላይ የጤና ባለሙያዎችን እና ሀኪሞችን አውዳድረው
ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡
ብዛት: 20
ደረጃ: 16
ዝቅተኛ ተፈላጊ ችሎታ: በሕከምና ዶከትሬት የመጀመሪያ ዲግሪ 0 ዓመት ስራ ልምድ ያለው ያላት
Applicant Instruction | የአመልካቾች መመርያ
ማሳሰቢያ
- በስራ መደቦች የሚፈለገው በለውጥ መሳሪያዎች እና ካይዘን ላይ በቂ እውቀትና ግንዛቤ መኖር አለበት
- የስራ ቦታ በዋቸሞ ዩኒ/ቲ ጤ/ሳሎ/ኢ/መ/መ/ኮ/ስፔ/ሆስፒታል
- ከመንግስት መ/ቤት ውጪ የተገኘ የስራ ልምድ የስራ ግብር የተከፈለበት መሆኑን የሚያረጋግጥ መሆን አለበት
- አመልካች ለምዝገባ ሲቀርብ የስራ ልምድና የትት ማስረጃ ዋናውንና ፎቶ ኮፒ ከግል ሁኔታ መግለጫ (ካርኩለም ቪቴ) ጋር ማቅረብ አለባቸው፡፡
- በግንባር መቅረብ የማይችሉ አመልካች በወኪል ወይም በፖስታ ሳጥን ቁጥር የሥራ መጠየቂያ ፎርሙን በመሙላት ማስረጃዎች ጋር በመላከ መመዝገብ ይችላሉ
- የምዝገባ ጊዜ ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከታወጀበት ጊዜ ጀምሮ ለ10 ተከታታይ የስራ ቀናት
- የምዝገባ ቦታ በንግስት እሌኒ መሀመድ መታሰቢያ ሆስፒታል የሰው ሀብት ልማትና አስተዳደር ቢሮ ቁጥር 205 ይሆናል
- በጤና ዘርፍ የምትወዳደሩ ተወዳዳሪዎች ማለትም በሁሉም ዘርፍ ላይሰንስ (የሙያ ብቃት ማረጋገጫ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል
- የመመዝገቢያ ጊዜ ከሰኞ እስከ ዓርብ ከጠዋት 2፡30 እሰከ 6፡30 ከሰዓት በኋላ 7፡30 እስከ 1፡30 ሰዓት በዋቸሞ ዩንቨርሲቲ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ የንግስት እሌኒ መ/መ/ኮ/እስ/ሆስፒታል
በዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ያንገስት እሴኔ መሀመድ መታሰቢያ
የኮምፕረስስ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል