Job Expired
Ethiopian Press Agency
Transportation & Logistics
4th Grade Drivers License
Addis Ababa
4 years
1 Position
2022-03-29
to
2022-04-01
Full Time
Share
Job Description
ከፍት የሥራ ቦታ ማስታወቂያ
የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት ከዚህ በታች በተገለፀው ከፍት የሥራ መደብ ላይ ብቁ የሆኑ አመልካቶቸን አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡
ብዛት: 1
ደረጃ: VI
የትምህርት ደረጃ: በቀድሞ 12ኛ ክፍል በአዲስ 10ኛ ክፍል ያጠናቀቀ
የትምህርት ዓይነት: 4 ኛ ደረጃ መንጃ ፈቃድ
የራ ልምድ: 4 ዓመት የሥራ ልምድ
የቅጥር ዓይነት: ኮንትራት
በሹፌር መካኒhነት የምስክር ወረቀት ያለው/ያላት
ማሳሰቢያ፡
እማልካቾች የትምህርት ማስረጃቸውን ዋናውን ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቅን ጀምሮ ባሉት 5 ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ አራት ኪሎ ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት ፊት ለፊት በሚገኘው የድርጅቱ ዋና መ/ቤት 1ኛ ፎቅ የሰው ኃብት ሥራ አመራር ዳይሬከቶሬት ዘውትር በስራ ሰዓትና ቅዳሜ አስከ 6፡00 ሰዓት በግንባር በመቅረብ መመዝገብ ይችላሉ፡፡
መንግሥታዊ ካልሆኑ ተቋማት የተለጠ የሥራ ልምድ ማስረጃ የመንግሥት የስራ ክብር መከፈሉን የሚያረጋግጥ ካልሆነ ተቀባይነት አይኖረውም
ትምህርታቸውን ከቴክኒከና ሙያ ት/ቤት በሌቭል /በደረጃ/ ያጠናቀቃችሁ የብቃት ማረጋገጫ (COC)ነማቅረብ ይኖርባችኋል፡፡
ሴት አመልካቾች ይበረታታሉ፡፡
ኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት
Related Jobs
4 days left
Alemayehu Ketema General contractor
Mixer truck driver
Truck Driver
Full Time
5 yrs
2 Positions
Completion of 8th Grade with a valid grade 4th/5th driver's license and relevant work experience Duty Station: Different Projects
4 days left
Alemayehu Ketema General contractor
Chip spreader operator
Construction Machinery Operator
Full Time
8 yrs
3 Positions
Completion of 8th Grade with a valid grade 4th/5th driver's license and relevant work experience Duty Station: Different Projects
5 days left
Di Yuan Ceramics
Crane Driver
Driver
Full Time
3 yrs
2 Positions
Crane Driving License with relevant work experience
20 days left
Plan International Ethiopia
Truck Driver
Truck Driver
Full Time
3 yrs
1 Position
TVET Level 1 Diploma or Diploma in Auto Mechanics, Electricity or in a related field of study with relevant work experience