Job Expired

company-logo

System Certification Auditor III

Ethiopian Conformity Assessment Enterprise(ECAE)

job-description-icon

Natural Science

Chemistry

Addis Ababa

5 years

2 Positions

2022-03-29

to

2022-04-04

Required Skills
Required skills have not yet been specified for this position this job
Fields of study
No fields of study

Full Time

Share

Job Description

የስራው መደብ ዝርዝር

የኢትዮጵያ የተስማሚነት ምዘና ድርጅት 

ክፍት የሥራ ቦታ ማስታወቂያ 

የሚጠይቀው የትምህርት ዝግጅትና ችሎታ: በኬሚስትሪ/ባዮሎጂ /ማይክሮባዮሎጂ/በምግብ ሳይንስ/ በኢንቫይሮመንታል ሳይንስ/ የመጀመሪያ ዲግሪ :- ልዩ ሙያ በ ISO 9001 ወይም ISO 22000 ወይም ISO14001

ወይም 45001 ኦዲተር የሆነ እና የISO19011 ኦዲተር ስልጠና የወሰደ።

የስራ ልምድ: በትንሹ የ5 ዓመት

ብዛት: 02

ደረጃ: 10

Applicant Instruction | የአመልካቾች መመርያ

ማሳሰቢያ

መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች ብቻ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 5/አምስት/ ተከታታይ የሥራ ቀናት የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃ የማይመለስ ፎቶ ኮፒ ከ1 ጉርድ ፎቶ ግራፍ ጋር ከታች በተገለፀው አድራሻ በመላክ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እየገለጽን ከተጠቀሰው ቀን በኋላ የሚላክ

ፖስታ የማንቀበል መሆኑን እናሳውቃለን፡፡

የሥራ ልምድ ማስረጃው የመንግስት የሥራ ግብርና የጡረታ መዋጮ የተከፈለበት መሆን አለበት፡፡

አመልካቾች ለፈተና የሚቀርቡት የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃዎች ከተገኙበት ተቋማት ስለ ትክክለኛነታቸው ጠይቆ ሲያረገጥ መሆኑን እናሳውቃለን::

የመላኪያ አድራሻ ለኢትዮጵያ የተስማሚነት ምዘና ድርጅት ፖስታ ሣጥን ቁጥር 11145 ስልክ ቁጥር 0118960263 አዲስ አበባ

Related Jobs

9 days left

Cambridge Academy Ethiopia

Chemistry Teachers

Teacher

time-icon

Full Time

2 yrs

2 Positions


Master's or Bachelor's Degree in Chemistry or in a related field of study with relevant work experience

Hawassa

about 1 month left

The Pharo Foundation

Chemist

Chemist

time-icon

Full Time

2 - 3 yrs

1 Position


Bachelor’s Degree in chemistry, Applied Chemistry, Food Science, or in a related field of study with relevant work experience Duties & Responsibilities: - Perform regular chemical and physical analysis of raw materials, in-process samples, and finished edible oil products. - Maintain accurate records of all tests and inspections, ensuring compliance with safety and regulatory standards (e.g., FSSC22000/ISO22000). - Monitor oil quality attributes such as acidity, peroxide value, free fatty acids (FFA), iodine value, color, viscosity and moisture content

Debre Birhan