Job Expired
Ethiopian Conformity Assessment Enterprise(ECAE)
Natural Science
Microbiology
Addis Ababa
8 years
1 Position
2022-03-29
to
2022-04-04
Full Time
Share
Job Description
የኢትዮጵያ የተስማሚነት ምዘና ድርጅት
ክፍት የሥራ ቦታ ማስታወቂያ
የሚጠይቀው የትምህርት ዝግጅትና ችሎታ: በአፕላይድ ባዮሎጂ ወይም ማይክሮ ባዮሎጂ የመጀመሪያ
ዲግሪ ፡- ልዩ ሙያ በመስኩ ብቁ ዕውቀትና የቴክኒክ ልምድ ያለው የላቦራቶሪ ስራ አመራር ስልጠና የወሰደ/ች
የስራ ልምድ: በትንሹ የ8 ዓመት
ብዛት: 01
ደረጃ: 13
ማሳሰቢያ
መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች ብቻ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 5/አምስት/ ተከታታይ የሥራ ቀናት የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃ የማይመለስ ፎቶ ኮፒ ከ1 ጉርድ ፎቶ ግራፍ ጋር ከታች በተገለፀው አድራሻ በመላክ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እየገለጽን ከተጠቀሰው ቀን በኋላ የሚላክ
ፖስታ የማንቀበል መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
የሥራ ልምድ ማስረጃው የመንግስት የሥራ ግብርና የጡረታ መዋጮ የተከፈለበት መሆን አለበት፡፡
አመልካቾች ለፈተና የሚቀርቡት የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃዎች ከተገኙበት ተቋማት ስለ ትክክለኛነታቸው ጠይቆ ሲያረገጥ መሆኑን እናሳውቃለን::
የመላኪያ አድራሻ ለኢትዮጵያ የተስማሚነት ምዘና ድርጅት ፖስታ ሣጥን ቁጥር 11145 ስልክ ቁጥር 0118960263 አዲስ አበባ
Related Jobs
24 days left
Washington Medical Center
Medical/Public health Microbiologist
Microbiologist
Full Time
1 - 5 yrs
1 Position
Master’s Degree in Medical, Public Health, Microbiology, or in a related field of study with relevant work experience Duties & Responsibilities: - Perform microbial testing (culture, identification, sensitivity testing, Serological, and molecular methods) on clinical specimens. - Ensure appropriate use of laboratory equipment and techniques in line with ISO 15189 requirements. - Validate and verify new test methods, instruments, and reagents