Job Expired

company-logo

Food and Beverage Testing Junior Analyst

Ethiopian Conformity Assessment Enterprise(ECAE)

job-description-icon

Engineering

Food Engineering

Addis Ababa

0 years

4 Positions

2022-03-29

to

2022-04-04

Required Skills
Required skills have not yet been specified for this position this job
Fields of study
No fields of study

Full Time

Share

Job Description

የስራው መደብ ዝርዝር

የኢትዮጵያ የተስማሚነት ምዘና ድርጅት 

ክፍት የሥራ ቦታ ማስታወቂያ 

የሚጠይቀው የትምህርት ዝግጅትና ችሎታ: በምግብ ሳይንስ/ በአፕላይድ ወይም በኢንዱስትሪያል ኬሚስትሪ/ በኬሚስትሪ የመጀመሪያ ዲግሪ

የስራ ልምድ: 0 ዓመት

ብዛት: 04

ደረጃ: 7

Applicant Instruction | የአመልካቾች መመርያ

ማሳሰቢያ

መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች ብቻ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 5/አምስት/ ተከታታይ የሥራ ቀናት የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃ የማይመለስ ፎቶ ኮፒ ከ1 ጉርድ ፎቶ ግራፍ ጋር ከታች በተገለፀው አድራሻ በመላክ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እየገለጽን ከተጠቀሰው ቀን በኋላ የሚላክ

ፖስታ የማንቀበል መሆኑን እናሳውቃለን፡፡

የሥራ ልምድ ማስረጃው የመንግስት የሥራ ግብርና የጡረታ መዋጮ የተከፈለበት መሆን አለበት፡፡

አመልካቾች ለፈተና የሚቀርቡት የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃዎች ከተገኙበት ተቋማት ስለ ትክክለኛነታቸው ጠይቆ ሲያረገጥ መሆኑን እናሳውቃለን::

የመላኪያ አድራሻ ለኢትዮጵያ የተስማሚነት ምዘና ድርጅት ፖስታ ሣጥን ቁጥር 11145 ስልክ ቁጥር 0118960263 አዲስ አበባ

Related Jobs

about 1 month left

Aniska food Factory

Production Manager

Production Manager

time-icon

Full Time

2 yrs

1 Position


BSc Degree in Food Science and Nutrition, Food Science and Post-Harvesting Technology, Food Technology, Food Engineering or in a related field of study with relevant work experience

Addis Ababa