Job Expired
Ethiopian Conformity Assessment Enterprise(ECAE)
Engineering
Textile Engineering
Addis Ababa
0 years
2 Positions
2022-03-29
to
2022-04-04
Full Time
Share
Job Description
የኢትዮጵያ የተስማሚነት ምዘና ድርጅት
ክፍት የሥራ ቦታ ማስታወቂያ
የሚጠይቀው የትምህርት ዝግጅትና ችሎታ: በጨርቃጨርቅ/ ጋርመንት ምህንድስና የመጀመሪያ ዲግሪ
የስራ ልምድ: 0 ዓመት
ብዛት: 02
ደረጃ: 7
ማሳሰቢያ
መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች ብቻ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 5/አምስት/ ተከታታይ የሥራ ቀናት የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃ የማይመለስ ፎቶ ኮፒ ከ1 ጉርድ ፎቶ ግራፍ ጋር ከታች በተገለፀው አድራሻ በመላክ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እየገለጽን ከተጠቀሰው ቀን በኋላ የሚላክ
ፖስታ የማንቀበል መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
የሥራ ልምድ ማስረጃው የመንግስት የሥራ ግብርና የጡረታ መዋጮ የተከፈለበት መሆን አለበት፡፡
አመልካቾች ለፈተና የሚቀርቡት የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃዎች ከተገኙበት ተቋማት ስለ ትክክለኛነታቸው ጠይቆ ሲያረገጥ መሆኑን እናሳውቃለን::
የመላኪያ አድራሻ ለኢትዮጵያ የተስማሚነት ምዘና ድርጅት ፖስታ ሣጥን ቁጥር 11145 ስልክ ቁጥር 0118960263 አዲስ አበባ