Job Expired

company-logo

Planning Monitoring and Evaluation Officer

National Lottery Administration Ethiopia

job-description-icon

Business

Economics Management

Addis Ababa

6 years

1 Position

2022-04-01

to

2022-04-06

Required Skills
Required skills have not yet been specified for this position this job
Fields of study

Economics

Full Time

Share

Job Description

ክፍት የሥራ ቦታ ማስታወቂያ

የብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደር ከዚህ በታች በተመለከቱት ክፍት የሥራ መደብ ላይ ሥራ ፈላጊዎችን አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡

ደረጃ: XII

ብዛት; 01

የትምህርት ደረጃ: የመጀመሪያ ዲግሪና ኢኮኖሚክስ፣ ማኔጅመንት፣ ቢዝነስ ማኔጅመንት፣ ጂኦግራፊ፣ ሕብረተሰብ ሳያንስ፤

የሥራ ልምድ: 6 ዓመት

የሥራ ቦታ: ዋና መ/ቤት

ተጨማሪ መስፈርት: መሠረታዊ የኮምፒዩተር እውቀት ያለው/ያላት

የቅጥር ሁኔታ: በቋሚነት

Applicant Instruction | የአመልካቾች መመርያ

ማሳሰቢያ ፣

  • የመመዝገቢያ ቀን ፣ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 6/ስድስት/ ተከታታይ የሥራ ቀናት ነው፡፡
  • የመመዝገቢያ ቦታ ተራ ቁጥር 1 ኮምቦልቻ እና አሶሳ፣ ተራ ቁ. 5 ደቡብ ማስተባበሪያ (ሻሸመኔ) እንዲሁም ተ.ቁጥር 2፣3 እና 4፣6 እና 7 ዋናው መ/ቤት የሰው
  • ሀብት አስተዳደር ልማት ቢሮ ነው፡፡
  • ከላይ የተመለከተውን መመዘኛ የሚያሟሉ አመልካቾች አግባብ ያለው የትምህርትና ከ6 ወር ያልበለጠ ወቅታዊ የሆነ የሥራ ልምድ ማስረጃ ዋናውንና የማይመለስ አንድ ፎቶ ኮፒ በማቅረብ መመዝገብ ይችላሉ፡፡
  • መንግስታዊ ካልሆኑ ድርጅቶች የሚቀርቡ የሥራ ልምድ ማስረጃዎች የሥራ ግብር የተከፈለበት ማስረጃ የሚቀርብባቸው መሆን አለባቸው፡፡ እንዲሁም በአካባቢ የሥራ ቋንቋ የሚቀርብ የሥራ ልምድ ማስረጃዎች በትርጉም ተዘጋጅቶ ማቅረብ አለባቸው።
  • የፈተና ጊዜ - ወደፊት በማስታወቂያ ይገለፃል፡፡
  • ለተጨማሪ ማብራሪያ በስልክ ቁጥር፡- 0111- 56-90- 69 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል፡፡

ብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደር

Fields Of Study

Economics