Job Expired

company-logo

Sanitary Engineer

Industrial Parks Development Corporation

job-description-icon

Engineering

Sanitary Engineering

Addis Ababa

0 years - 2 years

1 Position

2022-04-14

to

2022-04-17

Required Skills
Required skills have not yet been specified for this position this job
Fields of study

Water Supply and Sanitary Engineering

Full Time

Share

Job Description

የስራው መደብ ዝርዝር

የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ሳኒተሪ ኢንጂነሪንግ ባለሙያ ክፍት የስራ መደብ የተጠቀሱትን መስፈርቶች የሚያሟሉ አመልካቾችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል፡፡

የትምህርት ዝግጅት

  • ሳኒተሪ ኢንጂነሪንግ

የትምህርት ደረጃ

  • ቢኤስሲ/ ኤምኤስሲ

የሥራ ልምድ: 2/0

የሥራ ቦታ: አዲስ አበባ ዋና መ/ቤት

ደረጃ: 11

ብዛት: 1

Applicant Instruction | የአመልካቾች መመርያ

ማሳሰቢያ

  • የምዝገባ ሁኔታ፡ በኦን ላይን (Online) ማመልከት የምትችሉ ሲሆን ለምታመለክቱበት የሥራ መደብ የሚያስፈልጉ የትምህርትና ሥራ ልምድ እና ሌሎች ማስረጃዎች ወደ ፒዲኤፍ/pdf/ በመቀየር በአንድ ፋይል ማያያዝ ይኖርባቸዋል።
  • የተጠቀሰውን ኦን ላይን አድራሻ በመጠቀም መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን
  • የምዝገባ ቀን ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ5 ተከታታይ የስራ ቀናት።
  • አመልካቾች ከስራ መደቡ ጋር ቀጥተኛ የሆነ የስራ ልምድ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
  • አመልካቾች ዲፕሎማ ለሚጠይቁ የስራ መደቦች የብቃት ማረጋገጫ/COC/ ሰርተፊኬት ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡

ስልክ ቁጥር 0118 72 24 20

Fields Of Study

Water Supply and Sanitary Engineering

Related Jobs

8 days left

At-Con Engineering & Architecture Consultancy Plc

Sanitary Engineer

Sanitary Engineer

time-icon

Full Time

5 yrs

1 Position


Bachelor’s Degree in Sanitary, Civil, Environmental Engineering or in a related field of study with relevant work experience

Addis Ababa