የስራው መደብ ዝርዝር
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ ዋናው መ/ቤት ከዚያች ተረሩን መች ሃያ ስድስት/ ክፍት የስራ መደቦች ላይ አመልካቾችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም መስፈርቱን የምታሟ በፊቴ ታስታመቶ አዲስ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 6 / ስድስት/ ቀናት በቢሮው ድረገጽ ኦንላይን ብቻ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
የትምህርት ዝግጅት
- በአካውንቲንግ፣ በአካውንቲንግና ፋይናንስ፣ በባንኪንግና ፋይናንስ፣ በኮፕሬቲቭ አካውንቲንግ እና ኦዲቲንግ፣ በኢኮኖሚክስ፣ በዴቭሎፕመንት ኢኮኖሚክስ፣ በማኔጅመንት፣ በቢዝነስ ማኔጅመንት፣ በቢዝነስ አድሚኒስትሬሽን፣ በፐብሊክ አድሚኒስትሬሽን እና ዴቭሎፕመንት ማኔጅመንት፣ በታክስ/ ጉምሩክ አስተዳደር፣ በአድሚኒስትሬቲቭ ሰርቪስ ማኔጅመንት እና ቴክኖሎጂ፣ በቢዝነስ አድሚኒስትሬሽን እና ኢንፎርሜሽን ሲስተም፣ በማኔጅመንት ኢንፎርሜሽን ሲስተም፣ በፋይናንስ እና ዴቭሎፕመንት ኢኮኖሚክስ፣ በማርኬትንግ ማኔጅመንት፣ በአለም አቀፍ ንግድና ኢንቨስትመንት ማኔጅመንት፣ በፐብሊክ ፋይናንስ የትምህርት መስክ የመጀመሪያ ዲግሪ/ማስተርስ ዲግሪ
ደረጃ: 7
ብዛት: 8
የስራ ልምድ: 2 /0 ዓመት አግባባነት ያለው የስራ ልምድ
የቅጥር ሁኔታ: ቋሚ
የስራ ቦታ: ቅ/ጽ/ቤት
የስልጠና ችሎታ: መሰረታዊ የኮምፒውተር ችሎታ ያለው
Applicant Instruction | የአመልካቾች መመርያ
CLICK HERE
ማሳሰቢያ፡
- የመመዝገቢያ ቀን ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት መሆኑን ማስረጃ ማያያዝ ይኖርበታል፣ 6 (ስድስት) ቀናት ብቻ ይሆናል፣
- ከላይ የተዘረዘረውን መስፈርቶች የምታሟሉ አመልካቾች ብቻ ከታች በተገለጹት ሊንክ በመጠቀም የተዘጋጅውን ቅጽ የሚጠይቀውን መረጃ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብት ያለው መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
- ለዲግሪ አመልካቶች የመመረቂያ አማካይ ነጥብ (CGPA) ለወንዶች 2.5 ነጥብ እና ከዚህ በላይ ለሴቶች 2.2 ነጥብ እና ከዚህ በላይ ያላቸው መሆን አለበት፣
- በስራልምድ ለሚጠይቅ የስራ መደብ ላይ የምታመለኩቱ የስራ ልምድ ማስረጃ፣ ከሚሰሩበት መ/ቤት የስነምግባር ጉድለት ነጻ መሆኑን የሚገልጽ ማስረጃ ደብዳቤ እና የትምህርት ማስረጃ በአንድ ላይ በPDF በማዘጋጀት upload (Attach) ማድረግ፣
- ከግል መ/ቤት የተገኘ የስራ ልምድ ከሆነ የስራ ግብር የተከፈለበት መሆኑን ማስረጃ ማያያዝ ይኖርበታል
- የስራ ቦታና ብዛት ባሉን ክፍት ቦታዎች ፣
- የአዲስ አበባ ገቢዎች ቢሮ እንደአስፈላጊነቱ ማስታወቂያውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብት ያለው መሆኑን እናሳውቃለን
- አመልካቾች በአካል መረጃ ይዘው ቢቀርቡ የማናስተናግድ መሆኑን እናሳስባለን ፣
- በተጨማሪ ማብራርያ ካስፈለግዎት በድረ ገጽ 9website) ላይ ባለው online chat በማድረግ ወይም በስልክ 01557568 ለሰው ኃብት ቢሮ በመደወል መጠየቅ ይችላሉ፡፡
- ከአንድ ክፍት የስራ መደብ በላይ ለሚያመለክቱ አመልካቾች መልከቻው ውድቅ እንደሚሆን እናሳውቃለን፣