Job Expired
Hawassa University
Natural Science
Geoscience
Hawassa
10 years
1 Position
2022-04-26
to
2022-05-05
Geology
Ecology
Full Time
Share
Job Description
Organization Name: Hawassa University
Job Title: Associate Professor & Above
Application Deadline: May 5, 2022
Qualification: PhD
Field of Specialization: Limnology
No of position required: 1
Remarks: 10 Years teaching in higher education
ማሳሰብያ፡-
ለሥራ መደቡ የተቀመጠውን መስፈርት የምታሟሉ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት
ቀን ጀምሮ ባሉት 10(አስር) ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ በሀዋሳ ዩኒቨርስቲ ዋናው ግቢ ኮሌጅ የሰው ሀብት
ሥራ አመራር ቡድን ቢሮ ቁጥር 132/21 ወይም አዲስ ኣበባ ጀኔራል ውንጌት ኣደባባይ እንደዞሩ አጠና ተራ
ወደሚወስደውመንገድከግዩንበረኪና50ሜትርከፍብሎበአካል በመገኝት ወይምበተወካይ መመዝገብይቻላል፡፡
1. ለመምህራን የቤት አበል እንደየደረጃው የሚከፈል ያሆናል ፡፡
2.ደመወዝ በከፍተኛ ትምህርት ተቋም የደመወዝ ስኬል መሰረት ነው፡፡
3. ሴት አመልካቾች ይበረታታሉ ፡፡
4. የሥራ ቦታ ሀዋሳ ከተማ፡፡
5. ዝርዝር አፈጻጸሙ ከትምህርት ሚኒስቴር የአገር ውስጥ መምህራን ምልመላናቅጥርልማት ስርዓት ለመደንገግ
በወጣው መመሪያ መሠረት ይከናወናል ፡፡
Fields Of Study
Geology
Ecology