Job Expired
Ethio Agri - CEFT
Engineering
Food Processing
Addis Ababa
2 years - 4 years
1 Position
2022-05-03
to
2022-05-13
Food Process Engineering and Post Harvest Technology
Full Time
Share
Job Description
ለሥራ መደቦቹ የወጣዉን መስፈርት የሚታሟሉ አመልካቾች የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃችሁን ዋናዉን ከማይመለስ ፎቶኮፒ ጋር በማያያዝ በተከታታይ 10 የሥራ ቀናት ዉስጥ ቅዳሜን ግማሽ ቀን ጨምሮ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እናስታዉቃለን፡፡
ማሳሰቢያ-
የሥራ ቦታ እና መመዝገቢያ አድራሻ፡-አቃቂ በሚገኘዉ ሸገር ዳቦ ማምረቻ ፋብሪካ ግቢ ዉስጥ አዲስ በተሰራዉ የሻይ ምርት ማዘጋጃና ማቀነባበሪያ ፋብሪካ የሠዉ ሀብት አስተዳደርና ጠቅላላ አገልግሎት ክፍል ቢሮ ለበለጠ መረጃ 0910590611/0911191889 መደወል ይችላሉ
Fields Of Study
Food Process Engineering and Post Harvest Technology