Job Expired

company-logo

Sales Driver

National Alcohol and Liquor Factory

job-description-icon

Transportation & Logistics

Old Dry 3 Drivers License

Addis Ababa

6 years - 8 years

1 Position

2022-05-09

to

2022-05-17

Required Skills
Required skills have not yet been specified for this position this job
Fields of study
No fields of study

Full Time

Share

Job Description

Job Requirement

  • የትምህርት አይነትና ደረጃ: ከታወቀ የቴክኒክና ሙያ ማሰልጠኛ ተቋም በአውቶ መካኒክስ 10+1 ወይም ደረጃ II ሠርተፊኬት፣ በደረቅ ጭነት ማጓጓዣ አሽከርካሪነት የደ-3 ብቃት ማረጋገጫ ያለው ወይም 5ኛ ደረጃ መንጃ ፈቃድ ኖሮት ወይም 12/10ኛ ክፍል ያጠናቀቀ፣ በደረቅ ጭነት ማጓጓዣ አሽከርካሪነት የደ-3 ብቃት ማረጋገጫ ያለው ወይም 5ኛ ደረጃ መንጃ ፈቃድ ያለዉ/ያላት
  • አግባብ ያለው የሥራ ልምድ: 6/8 ዓመት በተሳቢ መኪና ላይ የሠራ/ች

የሥራ ቦታ: ዋ/መ/ቤት

How to Apply

  • አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 7 ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ የትምህርት እና የሥራ ልምድ ማስረጃችሁን ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒውን በመያዝ የሰው ኃብት ማሟላትና አስተዳደር ቡድን ቢሮ 2ኛ ፎቅ ቢሮ.ቁ 207 በግንባር በመቅረብ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናስታውቃለን፡፡

‹‹ሴት አመልካቾች ይበረታታሉ››

  • አድራሻ፣ መካኒሳ አቦ ማዞሪያ አደባባይ ወረድ ብሎ በሚገኘዉ የድርጅቱ ዋና መስሪያ ቤት ስልክ ቁጥር 0118682192/ 0115516999 / Ex- 242