Job Expired

company-logo

Pharmacy Head

Bethzatha Health Service

job-description-icon

Health Care

Pharmacology

Addis Ababa

5 years

1 Position

2022-05-14

to

2022-05-24

Required Skills
Required skills have not yet been specified for this position this job
Fields of study

Pharmaceutical Sciences

Pharmacology, Human and Animal

Pharmacy

Full Time

Share

Job Description

Application Deadline: May 24, 2022

1.       የሥራ መደቡ መጠሪያ፡- የመድኃኒት ክፍል ኃላፊ

2.       ተጠሪነቱ፡-         ለም/ሜዲካል ዳይሬክተር

3.       ዋና ዋና ተግባራት፡-

ፋርማሲ ክፍል ኃላፊው ተጠሪነቱ ለምክትል ሜዲካል ዳይሬክተሩ ሲሆን በክፍሉ የሚገኙትን የፋርማሲ ባለሙያዎች ይመራል፣ ይቆጣጠራል፣ ለሆስፒታሉ አስፈላጊ የሆኑ መድኃኒቶች፣ የሕክምና መገልገያዎችና መሳሪያዎች መሟላታቸውን ይከታተላል፣ ይቆጣጠራል፣ ያረጋግጣል፣ ግዥ በአግባቡ እንዲፈፀም ያደርጋል ወይም እንደ አስፈላጊነቱ ራሱ ይፈጽማል፡፡

4.       ዝርዝር ተግባራትና ኃላፊነት፡-

4.1.      ለፋርማሲ ክፍሉ ብቃት ያላቸው ባለሙያዎችን ይቀጥራል፣ ያሰናብታል፣

4.2.      ለፋርማሲ ክፍሉ ባለሙያዎች ክትትል ያደርጋል፤ ድጋፍ ያደርጋል፤ ይቆጣጠራል፣

4.3.      በፋርማሲ ክፍሉ የዲሲፕሊንም ሆነ ሙያዊ ችግር ሲኖር በባለሙያዎች ላይ አስፈላጊውን ርምጃ ይወስዳል፣

4.4.      ለፋርማሲ ክፍሉ የሚያስፈልጉ ባለሙያዎች መሟላታቸውን ይከታተላል፤ እንዲሟሉ ያደርጋል፣

4.5.      የሆስፒታሉን አገልግሎት አሰጣጥና የመድኃኒት፣ የሕክምና መገልገያና መሣሪያ አጠቃቀም መሠረት ያደረገ የመድኃኒት የሕክምና መገልገያ መዘርዝር ያዘጋጃል፣

4.6.      በመመርያው መሠረት ለሆስፒታሉ አስፈላጊ የሆኑ መድኃኒቶችና የሕክምና መገልገያዎችን በዓይነትና በመጠን ይተነብያል (ፎርካስት ያደርጋል)፣ በወቅቱ ተገዝተው እንዲቀርቡ ያደርጋል፤ በገበያ ላይ በበቂ መጠን የማይገኙ መድኃኒቶችና የሕክምና መገልገያዎች የሚገኙበትን መንገድ ያመቻቻል፣ እንዲሟሉ ያደርጋሉ፣

4.7.      መድኃኒቶችና የሕክምና መገልገያዎች ተገዝተው ሲገቡ በተፈቀደው የግዢ ጥያቄ መሠረት መሆኑን ያረጋግጣል፣

4.8.      መድኃኒቶችና የሕክምና መገልገያዎች ተገዝተው ሲገቡ አስፈላጊው ኮድ መሰጠቱንና ወደ ዳታ ቤዝ መግባታቸውን ይከታተላል፣

4.9.      አዳዲስ የሚመጡ የመድኃኒትና የሕክምና መገልገያ ዓይነቶች በጥቅም ላይ እንዲውሉ በየጊዜው ለሐኪሞች ያሳውቃል፣

4.10.   መድኃኒቶችና የሕክምና መገልገያዎችና መሳሪያዎች በመመርያው መሠረት በአግባቡ መከማታቸውን ይከታተላል፤ ይቆጣጠራል፣

4.11.   የመድኃኒቶችና የሕክምና መገልገያዎች ከፍተኛና ዝቅተኛ የክምችት መጠን ይወስናል፤ ያስወስናል፤ ይከታተላል፣

4.12.   መድኃኒቶችና የሕክምና መገልገያዎች በስቶክ ካርድና በቢን ካርድ እየተመዘገቡ እንዲያዙ ክትትል ያደርጋል፤ ይቆጣጠራል፣

4.13.   በየሕክምና ክፍሎች ሊኖር የሚገባውን የመድኃኒትና የሕክምና መገልገያዎች የክምችት መጠን ከሚመለከታቸው ባለሙያዎችና ኃላፊዎች ጋር በመመካከር ይወስናል፣

4.14.   በየሕክምና ክፍሎች ያለውን የመድኃኒትና የሕክምና መገልገያዎች አጠቃቀም ክትትል ያደርጋል፤ ይቆጣጠራል፣

4.15.   መድኃኒቶች የሕክምና መገልገያዎች ከፋርማሲና ከመጋዘን ወጪ ሲደረጉ ቀድሞ የገባውን ቀድሞ የማውጣት/የመጠቀሚያ ጊዜያቸውን የተቃረቡትን ቀድሞ የማውጣት ስርዓትን ይከታተላል፤ ተግባራዊ እንዲሆን ያደርጋል፣

4.16.   የመድኃኒቶችና የሕክምና መገልገያዎች የአገልግሎት ጊዜ በየጊዜው ክትትል ያደርጋል/እንዲደረግ ያደርጋል፣

4.17.   የመጠቀሚያ ጊዜያቸው የተቃረበ መድኃኒቶችና የሕክምና መገልገያዎች የመጠቀሚያ ጊዜያቸው ከማለፉ በፊት ለኃላፊው ያሳውቃል፤ የመፍትሄ ኃሳብ ያቀርባል፣

4.18.   ከመጋዘን፣ ከውጭ ፋርማሲ፣ ከውስጥ ፋርማሲ እንዲሁም በተለያዩ የሥራ ክፍሎች የሚገኙ የመጠቀሚያ ጊዜ ያለፈባቸው መድኃኒቶችና የሕከምና መገልገያዎች በየጊዜው እየተለዩና እየተመዘገቡ ወዲያውኑ ወደ የአገልግሎት ጊዜ ያለፈባቸው መድኃኒቶች ማከማቻ መጋዘን እንዲመለሱ ያደርጋል፣ ይህንንም ለፋይናንስና ለኃላፊው ያሳውቃል፣

4.19.   የመጠቀሚያ ጊዜ ያለፈባቸውን መድኃኒቶችና የሕክምና መገልገያዎችን ለሚመለከተው አካል በማሳወቅ በአግባቡ እንዲወገዱ ያደርጋል፣

4.20.   የመድኃኒት ቤቱን ዓመታዊ ዕቅድ ያወጣል፣ በዕቅዱም መሠረት መፈፀሙን ይከታተላል፤ ይቆጣጠራል፣

4.21.   የዓመቱን የመድኃኒትና የሕክምና መሣሪያዎች በጀት ያዘጋጃል፤ ለኃላፊው ያቀርባል በጀቱ ፀድቆ ሲመጣም በፕሮግራም አያያዝና አጠቃቀም ስልት ነድፎ ይሠራል፤ እንዲሠራ ያደርጋል፤ ይቆጣጠራል፤ የግዥውን ጥያቄ አሰባስቦ በወቅቱ ግዥው እንዲፈፀም ያደርጋል ወይም እንደ አስፈላጊነቱ ራሱ ግዢ ይፈጽማል፣

4.22.   ሳምንታዊ፣ ወርሃዊ፣ የሩብ ዓመት፣ የግማሽ ዓመትና ዓመታዊ ዕቅድና ሪፖርት ለኃላፊው ያቀርባል፣ እንደ አስፈላጊነቱም ለማኔጅመንት ኮሚቴ ያቀርባል፣

4.23.   የሆስፒታሉን የፋርማሲና ቴራፒዮቲክ ኮሚቴ በፀሐፊነት ተመድቦ ይሠራል፤ በሆስፒታሉም ባሉ የሥራ አመራር ኮሚቴና እንደ አስፈላጊነቱ በሌሎች ኮሚቴዎች በአባልነት ይሠራል፣

4.24.   የሐኪም ማዘዣ ይዘው መድኃኒት ለመውሰድ ወደ ክፍሉ ለሚመጡ ታካሚዎች የመድኃኒት እደላ መደረጉን ክትትል ያደርጋል፣ እንደ አስፈላጊነቱ መድኃኒት ያድላል፣ በአግባቡ ያስተናግዳል ወይም እንዲስተናገዱ ያደርጋል፣

4.25.   በየዕለቱ ያስተናገዳቸውን ፕሪስክሪፕሽኖች እንዲመዘገቡ ያደርጋል፣

4.26.   አስፈላጊ ሆኖ ሲገኝ የዋጋ ተመን ከኃላፊው ጋር በመመካከር ፕሮፖዛል ያቀርባል፣

4.27.   መድኃኒት ሲታደል ስለመድኃኒት አጠቃቀም አወሳሰድና ተጓዳኝ ሁኔታዎች ለሕሙማንና ለአስታማሚዎች ምክር እንዲሰጥ ያደርጋል ያስተባብራል፤ መመርያ ያስተላልፋል መተግበሩን ይከታተላል፣

4.28.   ደረጃው በሚፈቅደው መሠረት ከሐኪም ሲታዘዝ መድኃኒት ይቀምማል፣

4.29.   የሆስፒታሉ ቴክኒካል ባለሙያዎች ስብሰባ ላይ ይሳተፋል፤ መረጃ ይለዋወጣል፣

4.30.   ቋሚ በሆነ ስብሰባ የክፍሉን ሠራተኛ ቢያንስ በወር አንድ ጊዜ በመሰብሰብ ያወያያል፤ የተሰሩትን ሥራዎች ይገመግማል ዕርምት ይወስዳል፤ እንዲወሰድ ያደርጋል፤ ከአቅሙ በላይ የሆነውን ለበላይ ያቀርባል፣

4.31.   ቢያንስ በየሦስት ወር በክምችት ያሉ መድኃኒቶችን ይቆጣጠራል፤ ወይም ኢንቨንተሪ ያደርጋል፣

4.32.   የመጠቂሚያ ጊዜያቸው ሊያልፍ የተቃረቡትን መድኃኒቶች መዝግቦ ሊጠቀምባቸው ለሚችሉ የሕክምና ተቋማትና ባለሙያዎች ጥቅም ላይ እንዲያውሉት ያሳውቃል፣

4.33.   በውጪ ፋርማሲ፤ በውስጥ ፋርማሲና በመጋዘን ያሉትን መድኃኒቶችና የሕክምና መገልገያዎች ዝርዝር በመዘጋጀት ለሚመለከታቸው ክፍሎች እንዲያውቁት ያደርጋል፣

4.34.   የፕሮግራም መድኃኒቶች አቅርቦት፤ አጠቃቀም፤ መረጃ አያያዥና ሪፖርት አደራረግ ላይ ክትትል ያደርጋል፤ በኃላፊነት ይመራል፣

4.35.   የስራ ቦታው ጽዱና ለተገልጋዮችና ለሠራተኞች ምቹ እንዲሆን ክትትል ያደርጋል፣

 4.36.   የሆስፒታሉ የስራ ቦታ ባሕልና ዲስፕሊን በፋርማሲ ክፍል በትክክል ተግባራዊ ስለመደረጉ ክትትል ያደርጋል፣

4.37.   ግልጽነት ያለው የግዢ ስርዓት ተግባራዊ ያደርጋል፤ ይከታተላል፤ ስለአፈፃፀሙ ለሥራ ኃላፊዎች ሪፖርት ያደርጋል፣

4.38.   በፋርማሲ አገልግሎት መመርያ መሠረት ስራውን ያከናውናል፤ አስፈላጊ ሆኖ ሲገኝ ለማኔጅመንት ማሻሻያ አቅርቦ ያፀድቃል፣

4.39.   ስለፋርማሲ አገልግሎት አሰጣጥ ሥርዓት ይዘረጋል፤ በየጊዜው አፈፃፀሙን ይከታተላል፤ ግብረመልስ ይቀበላል፣

4.40.   በአገር ውስጥ የሌሉ መድኃኒቶች፣ የህክምና መገልገያዎችና መሳሪያዎች ከውጪ ሀገር ተገዝተው የሚመጡበትን መንገድ ያመቻቻል፣ ይከታተላል፣ ያስመጣል፣

4.41.   ለሠራተኞች ተከታታይ የሆኑ የስራ ላይ ስልጠናዎች እንዲሰጡ ያደርጋል፣ ይሰጣል፣

4.42.   ለሆስፒታሉ የሚያስፈልጉ መድኃኒቶችን፣ የህክምና መገልገያዎችንና መሳሪያዎች በሚመለከት የገበያ ጥናት ያደርጋል፣

4.43.   በፋርማሲ ክፍሉ ውስጥ የሌሉ መድኃኒቶችንና የሕክምና መገልገያዎችን በየጊዜው ዳሰሳ ያደርጋል፣

4.44.   የፋርማሲውን የአገልግሎት አሰጣጥ በዓይነትና በመጠን ለማሻሻል የሚያስችል የማሻሻያ ሃሳብ ያቀርባል፣ ያሻሽላል፣ ይከታተላል፣

4.45.   የፋርማሲ ክፍሉን የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂና የዳታ ቤዝ አጠቃቀም በቅርበት ይከታተላል፤ እንዲሻሻል ያደርጋል፣ በባለቤትነት ይመራል፣

4.46.   ቋሚ የፋርማሲ ክፍል ንብረቶችን መዝግቦ በአግባቡ ይይዛል ወይም እንዲያዙ ያደርጋል፣

4.47.   ለፋርማሲ ክፍሉ አሰራር የሚያስፈልጉ የአሰራር ሰነዶችን ያዘጋጀል፤ እንዲዘጋጁ ያደርጋል፣ የተዘጋጁትንም ያስፈጽማል፣

4.48.   ለመድኃኒት ክፍሉ አሠራርና አጠቃቀም የሚያስፈልጉትን መረጃዎችን በጥንቃቄ ይይዛል ወይም እንዲያዙ ያደርጋል፣

4.49.   የመድኃኒት ሥነ-ምግባርን በተመለከተ በሚመለከታቸው አካላት የተላለፈውን መመርያና ደንብ ተግባራዊ ያደርጋል፤ በሥራ ያሉ ሠራተኞችም ይህንኑ ደንብና መመርያ በማወቅ ሥራውን እንዲያከናውኑ አስፈላጊውን መመርያ ይሰጣል፣ ይቆጣጠራል፣ ይከታተላል፣

4.50.   በተጨማሪም ከቅርብ ኃላፊ የሚሰጡትን ተመሳሳይ ተግባራት ያከናውናል፡

Job Requirements

  • BSC Degree or MSC
  • 5 Years and above work experience on the same position  
  • At least 3 years of managerial role

How to Apply

Interested and qualified applicants can submit their CV via email: bethztha.hrm@gmail.com  or in person to Bethzatha Hospital, Administration office, located around Stadium

NB. Email applicants should write the position title on the subject line of their email. Otherwise their application should not be considered

Only short listed candidates will be conducted.

Fields Of Study

Pharmaceutical Sciences

Pharmacology, Human and Animal

Pharmacy

Related Jobs

3 days left

WMG Biomedical Engineering PLC

Medical Equipment Store Keeper

Store Keeper

time-icon

Full Time

1 - 2 yrs

1 Position


Bachelor's Degree or Diploma in Pharmacy or in a related field of study with relevant work experience Duties & Responsibilities: - Oversee and manage inventory levels to maintain optimal stock levels. - Conduct regular inventory audits and reconcile discrepancies. - Ensure accuracy of data entry and real-time inventory tracking - Generate and analyze inventory reports to identify storage trends and areas for improvement. - Provide regular inventory status updates to senior management.

Addis Ababa

5 days left

Nol Inter Medical PLC

Technical Manager

Technical Manager

time-icon

Full Time

3 yrs

1 Position


Bachelor's Degree in Pharmacy with relevant work experience in a medical device import company, primarily in sales. Duties & Responsibilties: - Promote and sell medical devices and pharmaceuticals to hospitals, clinics, and pharmacies. - Conduct product demonstrations and follow up with healthcare clients. - Assist in product registration and certification with EFDA. - Maintain documentation and ensure basic compliance with Ethiopian and international standards. Required Skills: - Valid EFDA pharmacy license. - Strong sales performance with excellent communication and negotiation skills. - Willingness to travel for client visits and product support.

Addis Ababa

9 days left

Med Empire Trading Plc

Medical Sales Representative (Full Time)

Medical Sales Representative

time-icon

Full Time

3 yrs

2 Positions


Bachelor’s Degree in Pharmacy or in a related field of study with relevant work experience as a pharmacist Duties & Responsibilites: - Selling the company's medications to doctors, pharmacists, and other relevant healthcare professionals. - Scheduling appointments with doctors, pharmacists, and other healthcare professionals to promote company medications. - Developing an in-depth understanding of company medications. - Building and maintaining good business relationships with customers to encourage repeat purchases. - Following up on leads generated by the company. - Preparing presentations for potential customers.

Addis Ababa

3 months left

Med Empire Trading Plc

Medical Sales Representative (Part Time)

Medical Sales Representative

time-icon

Part Time

3 yrs

2 Positions


Bachelor’s Degree in Pharmacy or in a related field of study with relevant work experience as a pharmacist Duties & Responsibilites: - Selling the company's medications to doctors, pharmacists, and other relevant healthcare professionals. - Scheduling appointments with doctors, pharmacists, and other healthcare professionals to promote company medications. - Developing an in-depth understanding of company medications. - Building and maintaining good business relationships with customers to encourage repeat purchases. - Following up on leads generated by the company. - Preparing presentations for potential customers.

Addis Ababa

4 days left

Droga Pharma

Medical Representatives

Medical Specialist

time-icon

Full Time

2 yrs

4 Positions


MSc or BSc Degree in Pharmacy or in a related field of study with relevant work experience Duties and Responsibilities: - Develop and create new and innovative promotional Inputs. - Organize new product pre-launch and launch activities. - Create and Maintain relationship with Key Opinion Leaders (KOL) - Conduct market assessment for product trends and changes.

Addis Ababa

6 days left

Family Guidance Association of Ethiopia

Druggist

Druggist

time-icon

Full Time

2 - 5 yrs

1 Position


Degree or Diploma in Pharmacy, or in a related field of study with relevant work experience

Addis Ababa