Job Expired

company-logo

Planning and Business Development Manager

Aleta Land Coffee PLC

job-description-icon

Business

Business Development

Addis Ababa

8 years

1 Position

2022-05-16

to

2022-05-27

Required Skills
Required skills have not yet been specified for this position this job
Fields of study

Business Management

Economics

Full Time

Share

Job Description

Job Requirement

  • ተፈላጊው የትምህርት ደረጃና የሥራ ልምድ: በቢዝነስ ማኔጅመንት/በኤኮኖሚክስ ወይም በሌሎች ተዛማጅ የትምህርት መስኮች የባችለር ዲግሪ ያለው/ያላት እና በሙያው 8 ዓመት የሥራ ልምድ ያለው/ያላት እና ከዚህ ውስጥ 4 ዓመቱን በኃላፊነት የሠራ/የሠራች፤

የሥራ ቦታ: አዲስ አበባ

How to Apply

  • አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃችሁን ዋናውን እና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ ከ CV ጋር በማቅረብ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
  • የድርጅታችን ዋና መሥሪያ ቤት ከመገናኛ – ገርጂ መብራት ኃይል ጃክሮስ አደባባይን አለፍ ብሎ ወደ ሳህሊተ ምህረት ቤተ ክርስቲያን በሚወስደው መንገድ ሮቤራ ካፌ ፊት ለፊት ባለው መንገድ 50 ሜትር ወደ ውስጥ ገባ ብሎ ይገኛል፡፡
  • ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 0116460742/0911620097 በመደወል መረጃ ማግኘት ይቻላል፡፡

Fields Of Study

Business Management

Economics