Job Expired

company-logo

Geologist

Aleta Land Coffee PLC

job-description-icon

Engineering

Geological Engineering

Addis Ababa

4 years

1 Position

2022-05-16

to

2022-05-28

Required Skills
Required skills have not yet been specified for this position this job
Fields of study

Geology

Full Time

Share

Job Description

Job Requirement

  • ተፈላጊው የትምህርት ደረጃና የሥራ ልምድ: በስነ ምድር ሣይንስ/ በማዕድን ፍለጋ ዘርፍ ወይም በተዛማጅ የትምህርት መስክ የባችለር ዲግሪና በሙያው 4 ዓመትና ከዚያ በላይ የሥራ ልምድ
  • እንዳስፈላጊነቱ በወር እስከ 60% የሚደርስ የመስክ ሥራ)

የሥራ ቦታ: አዲስ አበባ

How to Apply

  • አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃችሁን ዋናውን እና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ ከ CV ጋር በማቅረብ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
  • የድርጅታችን ዋና መሥሪያ ቤት ከመገናኛ – ገርጂ መብራት ኃይል ጃክሮስ አደባባይን አለፍ ብሎ ወደ ሳህሊተ ምህረት ቤተ ክርስቲያን በሚወስደው መንገድ ሮቤራ ካፌ ፊት ለፊት ባለው መንገድ 50 ሜትር ወደ ውስጥ ገባ ብሎ ይገኛል፡፡
  • ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 0116460742/0911620097 በመደወል መረጃ ማግኘት ይቻላል፡፡



Fields Of Study

Geology