Job Expired
National Alcohol and Liquor Factory
Natural Science
Sports Science
Addis Ababa
5 years
1 Position
2022-08-09
to
2022-08-17
Sports and Fitness
Contract
Share
Job Description
የትምህርት አይነትና ደረጃ
ከታወቀ ኮሴጅ (ቴhኒከና ሙያ ማሰmኛ ተቋም በስፖርት ሳይንስ እና ተዛማጅ ትምህርት መስከ በዲፕሎማ ወደም ከዚህ በላይ የትምህርት ደረጃ ያለዉ/ያላት
አገባብ ያለዉ የሥሪ ልምድ
5 ዓመት በክበብ አሰልጣኝነት የሰራ/ሰራች
ልዩ ሥስጠና
1ኛደረጃ ኢንተርናሽናል ሥልጠና የወሰደ/ች
የቅጥር ሀኔታ
በኮንትራት
አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 7 ተከታታይ ሥራ ቀናት ውስጥ የትምህርትና የሥራ ስምድ ማስረጃችሁን ዋናንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒን በመያዝ የሰው ኃብት ማሟላትና አስተዳደር ቡድን ቢሮ ቁጥር 207 Iግንባር በመቅረብ መመዝገብ የምትቾሉ መሆኑን እናስታውቃለን:፡
ለተገለፀዉ የሥራ መደብ ወጤት ያመጣባቸዉን መረጃ ማያያዝ የሚችል እና በብሔራዊ ብድን የሠራ/ች ይበረታታሉ:
“ሴት አመልካቾች ይበረታታሉ”
አድራሻ፣ መካኒሳ አቦ ማዞሪያ አደባባይ ወረድ ብሎ በሚገኘዉ የድርጅቱ ዋና መስሪያ ቤት
ስስክ ቁጥር 0118-68-21-92, 0115535619
Fields Of Study
Sports and Fitness