Job Expired

company-logo

Electromechanical Expert

Federal Housing Corporation

job-description-icon

Engineering

Electromechanical Engineering

Addis Ababa

1 Position

2022-08-16

to

2022-08-22

Required Skills
Required skills have not yet been specified for this position this job
Fields of study

Electromechanical Engineering

Full Time

Share

Job Description

የስራው መደብ ዝርዝር

የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን ከዚህ በታች የተገለጹ የሥራ መደቦች ላይ ብቁ ባለሙያዎችን አወዳድሮ በኮንትራት ለመቅጠር ይፈልጋል

ተፈሳጊ የትምህርት ዓይነት ደረጃ እና የሥራ ልምድ

  • በኤሌክትሮ መካኒካል በመጀመሪያ ዲግሪ ባችለር ከተመረቀች በኋላ 1 ዓመት የሠራች፣ በሌቭል 5
    ከተመረቀች በኋላ 1 ዓመት የሠራች፣ በሌቭል 4 ከተመረቀች በኋላ 2 ዓት የሠራ/ች

ልዩ ሙያ ስልጠና

  • በሊፍት፣ ፓምፕ ጥግና ሥራ የሠራ

ብዛት: 1

እርከን: 6

የሥራ መደቡ ደረጃ: 10

Applicant Instruction | የአመልካቾች መመርያ

ማሣሰቢያ

  • የሥራ ልምድ ቀጥተኛ መሆን አለበት
  • የሥራ ቦታ አዲስi አበባ

አመልካቾች የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃችሁን ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ ከCV ጋር በማያያዝ፣ የሥራ ልምድ ለተጠየቀበት ቦታ የሥነ-ምማባር ማረጋግ ማስረጃ በመያዝ እንዲሁም በሌቭል ደረጃ የሚቀርበ የትም
ማስረጃዎች የብቃት ማረጋገጫ(COC) ማቅረብ የሚችልየምትችል ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 5 ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ ለገሀር አካባቢ በሚገኘው የኮርፖሬሽኑ ዋና መቤት (የቀድሞው የ
የሥነምገባር እና የፀረ ሙስና ኮሚሽን የነበረበት) ሕንፃ ሁለተኛ ፎቅ የሰው ሁብት ልማትና አስተዳደር ዳይሬከቶሬት በሥራ ሰዓት በመኘት መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናሣውቃለን፡፡

ፌዴራስ ቤቶች ኮርፖሬሽን

Fields Of Study

Electromechanical Engineering

Related Jobs

5 days left

Wentu Engineering and Construction

Electromechanical Engineer

Electromechanical Engineer

time-icon

Full Time

6 yrs

2 Positions


Bachelor’s Degree and above in Electrical, Mechanical Engineering or in a related field of study with relevant work experience

Addis Ababa