Job Expired
New Generation Logistics & Human Resource Management PLC
Business
Business Development
Addis Ababa
2 years
1 Position
2022-09-06
to
2022-09-09
Business Management
Human Resource Management
Contract
Share
Job Description
የትምህርት ደረጃ: በንግድ ሥራ ልማት (Business Development Management) ትምህርት መስክ የመጀመሪያ ዲግሪ
የስራ ልምድ: 2 (ሁለት ዓመት) በተመሳሳይ የስራ መስክ በአገልግሎት አቀራቢ ድርጅት ዉስጥ የሰራ
የስራ ቦታ : አዲስ አበባ ዋናዉ ቢሮ
ከላይ የተጠቀሱትን መስፈርቶች የሚያሟሉ አመልካቾች ይህ ማስታውቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 5 (አምስት) ተከታታይ የስራ ቀናት ላፍቶ ክ/ከተማ ወረዳ 12 ከጂቡቲ ህንጻ ፊትለፊት በሚገኘዉ ቢሮአችን የትምህርት ማስረጃችሁንና የስራ ልምዳችሁን ኮፒ ይዛችሁ በአካል በመቅረብ ወይንም ከታች በተገለጻዉ ኢሜል አድራሻ ማመልከት ትችላላችሁ፡፡
Fields Of Study
Business Management
Human Resource Management