Job Expired
Addis Ababa Water and Sewerage Authority (AAWSA)
Transportation & Logistics
4th Grade Drivers License
Addis Ababa
6 years
12 Positions
2022-10-21
to
2022-10-25
10th grade Sophomore Year
Full Time
Share
Job Description
የአዲስ አበባ ውሃና ፍሣሽ ባለሥልጣን ከዚህ በታች በተጠቀሱት ክፍት የሥራ መደቦች ላይ የውጭ አመልካቾችን አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል::
ተፈላጊ ችሎታ
12ኛ/10ኛ ክፍልን ያጠናቀቀ/ች ሆኖ 6 ዓመት የሥራ ልምድ እና የ4ኛ ደረጃ መንጃ ፈቃድ ያለው/ላት
ምርመራ
አየርጤና፣ ሱሉልታ፣ ገፈርሳ፣ ለገዳዲ፣ አቃቂ፣ ቱሉ ዲምቱ፣ ሳኒሱሲ፣ የካ አባዶ አካባቢ ለመስራት ፍቃደኛ የሆነ እና መኖሪያ አካባቢው የሆነ
ደረጃ: 7
ብዛት: 12
አመልካቾች የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃችውን በመያዝ መገናኛ የኢትዮጵያ ገቢዎችና ጉምሩክ ባለሥልጣን ዋና መ/ቤ/ት አጠገብ በሚገኘው የባለሥልጣኑ ዋና መ/ቤት የሰው ኃይል አስተዳደር ደጋፊ የሥራ ሂደት ቢሮ ቁጥር 139 በመቅረብ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡ ለበለጠ መረጃ 0116187655 ደውሎ መጠየቅ ትችላላችሁ፡፡
ማሳሰቢያ፡ መንግስታዊ ካልሆኑ ድርጅቶችና የግል ድርጅቶች የሚቀርቡ የሥራ ልምድ ማስረጃዎች የስራ ግብር የተከፈለበት ስለመሆኑ የተረጋገጠ መሆን ይኖርበታል፡ የተጠየቁት የሥራ ልምዶች ከምረቃ በኋላ የተሰሩ ሆኖ ከየሥራ መደቦቹ ጋር ቀጥተኛ ግንኙነት (Relevant) ያላቸው መሆን ይኖርባቸዋል፡፡
Fields Of Study
10th grade Sophomore Year
Related Jobs
8 days left
Watt International Plc
Drivers
Driver
Full Time
8 - 10 yrs
3 Positions
A valid 4th & 5th Grade Driver's License with relevant work experience
17 days left
Sinoma Cargo Freight Transport PLC
Truck Drive (High Bed Truck and Low Bed Truck)
Truck Driver
Full Time
5 yrs
1 Position
Valid Ethiopian Heavy-Duty Truck Driving License with relevant work experience Duties and Responsibilities: - Safely operate company trucks (such as flatbed, low-bed, or cargo trucks) for both domestic and cross-border transportation. - Transport goods between Ethiopian cities and to the Port of Djibouti following planned routes and timelines. - Ensure vehicle safety through daily checks and basic maintenance.