Job Expired
National Alcohol and Liquor Factory
Transportation & Logistics
5th Grade Drivers License
------
6 years - 8 years
3 Positions
2022-11-01
to
2022-11-08
TVET
Automechanic
Full Time
Share
Job Description
የትምህርት አይነትና ደረጃ
ከታወቀ የቴክኒክና ሙያ ማስልጠኛ ተቋም በአውቶ መካኒክስ 10+1 ወይም ደረጃ | ሠርተፊኬት፣ በፈሳሽ ጭነት ማጓጓዣ አሽከርካሪነት የፈ-2 ብቃት ማረጋገጫ ያለው ወይም 5ኛ ደረጃ መንጃ ፈቃድ ኖሮት ወይም 12/10ኛ ክፍል ያጠናቀቀ፣ በፈሳሽ ጭነት ማጓጓዣ አሽከርካሪነት የፈ-2 ብቃት ማረጋገጫ ያለው ወይም 5ኛ ደረጃ መንጃ ፈቃድ ያለው/ላት
አገባብ ያለይው የሥራ ልምድ
በፈሳሽ ጭነት ጭነት ማጓጓዣ አሽከርካሪነት የ6/8 ዓመት ልምድ ያለዉ
ደሞዝ: በስምምነት
የሥራ ቦታ: ዋ/መ/ቤት
ብዛት: 3
አመልካቾች የትምህርት እና የሥራ ልምድ ማስረጃችሁን ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒውን በመያዝ መካኒሳ አቦ ማዞሪያ አደባባይ ወረድ ብሎ በሚገኘዉ የድርጅቱ ዋና መስሪያ ቤት፣ የሰው ኃብት ማሟላትና አስተዳደር ቡድን ቢሮ 2ኛ ፎቅ ቢሮ.ቁ 207 መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናስታውቃለን ለበለጠ መረጃ 0118682192/ 0115516999 EX 242 መደወል ትችላላቹ
ሴት ስመስካቾች ይበረታታሉ
Fields Of Study
TVET
Automechanic
Related Jobs
4 days left
Al Asab General Transport and Contracting
Lowbed Driver
Driver
Full Time
10 yrs
1 Position
Completion of 8th Grade with Dry 3rd or 5th Grade Driving License and relevant work experience
9 days left
DUGDA construction
Truck Mounted Concrete Pump Operator
Pump Operator
Full Time
4 yrs
1 Position
Completion of 8th Grade with a Cargo 2/ Truck-3 or Level IV/V(Old) Drivers Licence and relevant work experience