Job Expired

company-logo

Junior Social Development Officer (ጁኒየር ሶሻል ዴቨሎፕመንት አፊሰር)

Ethiopian Roads Authority

job-description-icon

Social Science

Social Development

Addis Ababa

0 years

1 Position

2022-11-09

to

2022-11-16

Required Skills
Required skills have not yet been specified for this position this job
Fields of study

Social work

Anthropology

Psychology

Full Time

Share

Job Description

የስራው መደብ ዝርዝር

ደረጃ: ቢ ኤስ ሲ ዲግሪ

ዓይነት

  • በሶሻል ወርh፣ በሶሾሎጂ፣ በሶሻል ኤንድ ሶሻል አንትሮፖሎጂ

የሥራ ልምድ

  • አይጠይቅም

ብዛት: እንደ አስፈላጊነቱ

ደረጃ: VIII

Applicant Instruction | የአመልካቾች መመርያ

አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት የመጀመሪያ ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የሥራ ቀናት ካሪኩለም ቪቴ፣ የተሟላ የትምህርት ማስረጃ በግልጽ በሚታይ ኮፒ እና የሥራ ልምድ ለሚጠይቁ መደቦች የሥራ ልምድ ማስረጃዎች ለሁሉም በግልፅ የሚታይ ኮፒ በማያያዝ፤ የሚወዳደሩበትን የሥራ መደብ ተራ ቁጥር እና የመደቡን መጠሪያ በመግለፅ ለኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር /አስተዳደር ቡድን 2/ ፖስታ ሳጥን ቁጥር 1770 አኢ በመላክ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እየገለጽን፤ የስልክ ቁጥር +251-115-4728 በመጠቀም ክትትል ማድረግ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡ ሴት አመልካቾች ይበረታታሉ!

Fields Of Study

Social work

Anthropology

Psychology