Job Expired

company-logo

Driver

Addis Ababa University

job-description-icon

Transportation & Logistics

3rd Grade Drivers License

Addis Ababa

1 Position

2022-12-15

to

2022-12-20

Required Skills
Required skills have not yet been specified for this position this job
Fields of study

10th grade Sophomore Year

Automechanic

Contract

Share

Job Description

የስራው መደብ ዝርዝር

በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ የአእምሮ ህክምና ትምህርት ክፍል SCOPE PROJECT በሾፌር የስራ መደብ መስፈረቱን የሚያሟሉ አመልካቾችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም የሚከተሉትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ሥራ ፈላጊዎችን እንዲያመለክቱ ይጋብዛል፡፡

ኃላፊነትና ግዴታ

  • ብዙውን ጊዜውን በመስክ ሥራ ላይ ማሳለፍ የሚችል
  • መስክ ሥራ በሌለበት ጊዜ ከተማ ውስጥ ያለውን ሥራ ለመስራት የሚችል
  • ጥሩ የመግባባት ችሎታ ያለው
  • ከቡድን አጋሮቹ ጋር ተስማምቶ መሥራት የሚችል

የትምህርት ደረጃ፡

  • 10ኛ ክፍል ያጠናቀቀ

 የሥራ ልምድ:

  • በሾፌር ሁለት ዓመትና ከዛ በላይ የስራ ልምድ ያለው
  • የመስክ ሥራ ልምድ ያለው
  • ቢያንስ ሦስተኛ ደረጃ ወይንም ተመሳሳይ መንጃ ፈቃድ ያለው
  • አውቶመካኒክ ሰርትፍኬት ያለው/ያላት

ብዛት፡- አንድ (1)

የቅጥርሁኔታ ፡- ለስድስት ወር ኮንትራት ሆኖ እንደ አስፈላጊነቱ ሊራዘም ይችላል፡፡

ደሞዝ ፡- በስምምነት

የስራ ቦታ፡- አዲስ አበባ

Applicant Instruction | የአመልካቾች መመርያ

 ይህ ማስታዎቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ7 (ሰባት) ተከታታይ የስራ ቀናት፡፡ የማመልከቻ ቦታ፡-

 አመልካቾች የትምህርት ማስረጃቸዉን፤ የስራ ልምድ እንዲሁም ሲቪያቸዉን የማይመለስ ፎቶ ኮፒ እና ዋናውን በመያዝ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ 1ኛ ፎቅ የሰዉ ሀብት አስተዳደር ቢሮ ቁጥር 118 በአካል በመገኘት መመዝገብ ይኖርባቸዋል፡፡

Fields Of Study

10th grade Sophomore Year

Automechanic

Related Jobs

10 days left

Yascai and Family plc

Driver

Driver

time-icon

Full Time

3 yrs

1 Position


Valid Driving License and Clean Driving Record with relevant work experience Duties and Responsibilities: - Safe operation of vehicle - Adherence to company policies and procedures - Pre-trip and post-trip inspection - Timely Delivery and Service - Customer service and professionalism - Record keeping and Reporting Required Skills: - Ability to read maps - Strong attention to detail and ability to follow instructions - Maintenance skill/experience is plus

Addis Ababa

15 days left

Ghion Gas PLC

Service Driver

Driver

time-icon

Full Time

2 - 3 yrs

1 Position


Completion of 10th Grade with relevant work experience

Addis Ababa

27 days left

China Communications Construction Company

Drivers (Jeep, pickup, light vehicle)

Driver

time-icon

Full Time

1 - 3 yrs

1 Position


Completion of 8th Grade with relevant work experience

Bishoftu