Job Expired
BNT industry and trading PLC
Addis Ababa
4 years
1 Position
2022-12-24
to
2022-12-28
Accounting
Procurement & supply management
Full Time
Share
Job Description
የድርጅቱን የመለዋወጫ ዕቃዎች፣ ማሽነርዎች፣ ጆንያ፣ ግሪንፕሮ፣ ሌሎች ልዩ ልዩ ዕቃዎች እና ተመላሽ ዕቃዎችን በሰነድ መረከብ፤ በሥርዓትና በጥንቃቄ መያዝና ለሥራ ወጪ እንዲሆኑ ሲታዘዝ ወጪ አድርጐ መስጠት፡፡
በግዥና በሌላ ሁኔታ የቀረቡ ዕቃዎች በእስፔስፊኬሽን መሠረት መሆናቸዉን አረጋግጦ በሰነድ መረካከብ እና አመቺ በሆነ ቦታ ማስቀመጥ/ማከማቸት
ተመላሽ ዕቃዎችን በሰነድ መረከብ፣ አገልግሎት የሚሰጡትን እና የማይሰጡትን ለይቶ ሪፖርት ማዘጋጀት እንዲሁም በየስድስት /6/ ወሩ ለቅርብ አለቃዉ ማሳወቅ.
ዕቃ ወጪ እንዲደረግ ስጠየቅ የወጪ ሰነድ ማዘጋጀትና ዕቃ መስጠት
በመጋዘን ውስጥ ያሉትን ንብረቶች ኮድ መስጠት፣ ታግ መለጠፍ እና ቢን ካርድ ላይ መመዝገብ.
ዕቃ ወጪ በሚደረግበት ጊዜ ካርድ ማቀናነስና የክምችት ዕቃዎችን እንቅስቃሴ ተከታትሎ የግዥ መጠየቂያ አዘጋጅቶ ማቅረብ.
የመጋዘን ንፅህና የተጠበቀ እንዲሆን ማድረግ.
በኃላፊው ሲታዘዝ ሌሎች ተዛማጅ ተግባራትን ያከናውናል፡፡
መስፈርቶቹ
በአካውንቲንግ/ በሰፕላይ ማኔጅመንት ኮሌጅ ዲፕሎማ 4 ዓመት የሥራ ልምድ ያለው/ያላት.
አመልካቾች በኢሜል አድራሻ bnt.hr@bntcoffee.com ወይም የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ፎቶ ኮፒ በመያዝ ሜክሲኮ ኮሜርስ ጀርባ መዚድ ፕላዛ 8ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 808 በአካል ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን። ለበለጠ መረጃ +251115581168/ +251115580002
Fields Of Study
Accounting
Procurement & supply management