Job Expired

company-logo

Restaurant Supervisor

Entoto Beth Artisan

job-description-icon

Hospitality

Food & Beverage Service

Addis Ababa

3 Positions

2023-01-03

to

2023-01-17

Required Skills
Required skills have not yet been specified for this position this job
Fields of study

Business Management

Hospitality, Food Service and Tourism Management

Hotel Operation

Full Time

Share

Job Description

የምግብ ቤት አስተዳዳሪዎች በኩሽና ውስጥ ያሉትን የምግብ እና የመጠጥ ስራዎችን እና ሌሎች የምግብ እና የመጠጥ መሸጫዎችን ወይም የመስተንግዶ ተቋማትን የማስተዳደር ኃላፊነት ይኖርባቸዋል

ብዛት፡ 3 /ሶስት/

ደመወዝ፡ በድርጅቱ የደመወዝ ስኬል መሠረት

የቅጥር ሁኔታ፡ በቋሚነት

የስራ መስፈርቶች፡

  • በሆቴልና ቱሪዝም ማኔጅመንት፣ በቢዝነስ ማኔጅመንት  ማኔጅመንት፣ የመጀመሪያ ድግሪ ያለው/ላት 3 ዓመት በሆቴል ኢንዱስትሪ የሠራ/ች፣ ወይም ከሙያና ቴክኒክ ተቋም በሆቴልና ቱሪዝም በደረጃ 4 የተመረቀ/ች 5 ዓመት በሆቴል ኢንዱስትሪ የሠራ/ች

የማመልከቻ መመርያ

ከላይ ያለውን መስፈርት የምታሟሉ አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ በመያዝ፤ ቦሌ ሩዋንዳ ወንድማማቾች ስጋ ቤት ፊት ለፊት ያለው ቢሯችን ወይም በኢሜል፡ entotohr@gmail.com ማመልከት ይችላሉ፡፡ ለበለጠ መረጃ በ 0911198283 / 0963637763 ይደውሉ፡፡

Fields Of Study

Business Management

Hospitality, Food Service and Tourism Management

Hotel Operation

Related Jobs

about 15 hours left

Metro Catering

Executive Chief

Chief Executive Officer

time-icon

Full Time

10 yrs

1 Position


Bachelor's Degree or Diploma in Food and Beverage Preparation or in a related field of study with relevant work experience

Addis Ababa