Job Expired

company-logo

Junior Microbiologist

Enrich Agro Industry PLC

job-description-icon

Natural Science

Microbiology

Addis Ababa

2 Positions

2023-01-05

to

2023-01-12

Required Skills
Required skills have not yet been specified for this position this job
Fields of study

Laboratory Technology

Microbiology

Biology

Full Time

Share

Job Description

ማይክሮባዮሎጂስቶች በሕይወታችን ላይ ምን ተጽዕኖ እንደሚያሳድሩ እና እንዴት ልንጠቀምባቸው እንደምንችል ለመረዳት ረቂቅ ተሕዋስያንን የሚመረምሩ ባዮሎጂካል ሳይንቲስቶች ናቸው።

ፆታ፡ አይለይም

ደመወዝ በድርጅቱ ስኬል መሰረት

የስራ ቦታ: ለገጣፎ

ሰርቪስ ከአማካኝ ቦታ ድርጅቱ ይሰጣል፡

የስራ መስፈርቶች፡

  • በቢ.ኤስ.ሲ ዱግሪ በአፕሊይድ ባዮሎጂ/ማይክሮ ባዮሎጂ ፣ ባዮቴክኖሎጂ እና ሊብራቶሪ ቴክኖሎጂ ያለው/ያላት፡፡

የስራ ልምድ:

  • 0 ዓመት የስራ ልምድ GPA (ከ2.70 በሊይ)

የማመልክቻ መመርያ፡

  • ከላይ የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሟሉ አመልካቾች የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃዎቻችሁንና የማይመለስ ኮፒ በማያያዝ በአካል ድርጅቱ በሚገኝበት ለገጣፎ ናስ ፉድር ጀርባ በሚገኘው የድርጅቱ ማምረቻ ተቋም በመቅረብ ወይም በድርጅቱ ኢ-ሜይል አድራሻ enrichagroindustry1@gmail.com መመዝገብ ትችላላቹ

    ማሳሰቢያ: ድርጅታችን በባሇሙያ ዱሲፕሉን የሚያምንና የእኩል እድል ተጠቃሚ ቀጣሪ ድርጅት ነው፡

Fields Of Study

Laboratory Technology

Microbiology

Biology

Related Jobs

about 12 hours left

Addis Ababa Saving and Credit Cooperative union Ltd.

Business Development/Capacity Building Head

Business Development Expert

time-icon

Full Time

6 - 8 yrs

1 Position


Master's or Bachelor's Degree in Business Administration, Marketing, Management or in a related field of study with relevant work experience

Addis Ababa