Job Expired
Ethiopian News Agency
Business
Secretarial, Admin and Clerical
Addis Ababa
2 years
1 Position
2023-01-26
to
2023-02-12
Secretarial & Office Management
Full Time
Share
Job Description
የኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት ከዚህ በታች በተገስጹት ክፍት የሥራ ሠወደቦች ሳይ አመስካቾችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል፡፡
ደረጃ: IV
ደመወዝ: በድርጅቱ ስኬል መሠረት
የሥራ መደቡ የሚጠይቀው ዕውቀት ከህሎት ችሎታ:
የትምህርት ዓይነት:
በሴክሬተሪያል ሳይንስ እና ኦፊስ ማኔጅመንት ወይም በተዛማጅ የትምህርት መስክ
የትም ደረጃና አግባብ ያለው የሥራ ልምድ:
የኮሌጅ ዲፕሎማ [እና 2 ዓመት የሥራ ልምድ
የኮሌጅ ዲፕሎማ [እና 2 ዓመት የሥራ ልምድ:
የተግባቦት ክህሎት ያላት
ማሳሰቢያ፡-
አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 7/ሰባት/ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃችሁን ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ ከአንድ ጉርድ ፎቶ ግራፍ ጋር በመያዝ በመ/ቤቱ የሰው ኃብት ስራ አመራር ቢሮ ቁጥር 004 ቀርባችሁ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡
የሚያቀርቡት ማስረጃ ከሚያመለከቱት የስራ መደብ ጋር ቀጥታ የስራ ልምድ እና የትምህርት ዝግጅት መሆን አለበት፡፡
የሥራ ልምድ ማስረጃው ላይ የአገልግሎት ዘመን ቀን፣ ወርና ዓ/ም እንዲሁም ይከፈላቸው የነበረውን የወር ደመወዝ፣ መንግስታዊ ካልሆኑ ድርጅቶች የተሰራባቸው የሥራ ልምድ ከሆኑ የሥራ ግብር ስለመከፈሉ መገለጽ እና ከሥራ የተሰናበቱ ከሆነ ከስራ የተሰናበቱበትን ምክንያት የሚገልጽ ማስረጃ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
የሚቀርበው የስራ ልምድ ማስረጃ የመጨረሻው ከተጻፈ 6 ወር ያላለፈው መሆን አለበት፡፡
የቅጥር ሁኔታ በቋሚነት
ሴት አመልካቾች ይበረታታሉ፡፡
በመ/ቤቱ አሠራር መሠረት ከደመወዝ በተጨማሪ የተለያዩ ጥቅማጥቅሞች ይኖሩታል፡፡
በዲፕሎማ የትነት ዝግጅት ለሚወዳደሩ እጩዎች የብቃት ማረጋገጫ ጋር) ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
ፈተና የሚሰጥበት ጊዜ በውስጥ ማስታወቂያ ሠሌዳ እና በስልክ ይገለፃል፡፡
እጩ ተወዳዳሪዎች ፈተናውን ካሰፉ በኋላ ከሚቀጠሩበት ደመወዝ እኩል ወይም በላይ የሆነ ዋስ ተያዥ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
አድራሻ በላይ ዘለቀ መንገድ ከሰሜን ሆቴል ከፍ ብሎ ወሮ ቀለመወርቅ ት ቤት አካባቢ፡፡
ለተጨማሪ ማስረጃ፡- ዐ/26444 ወይም 01/264469
Fields Of Study
Secretarial & Office Management
Related Jobs
about 9 hours left
Sole Water
Factory Reception
Receptionist
Full Time
1 - 4 yrs
1 Position
Diploma in a related field of study with relevant work experience
about 9 hours left
Vita Hydro Agro Processing PLC
Executive Secretary
Secretary
Full Time
6 yrs
1 Position
Bachelor's Degree in Secretarial & Office Management or in a related field of study with relevant work experience
1 day left
Sole Water
Secretary
Secretary
Full Time
3 yrs
1 Position
Diploma in Secretarial Science and Office Management, IT, or in a related field of study with relevant work experience
1 day left
Nib Insurance Company
Executive Secretary(Administrative Assistant)
Secretary
Full Time
1 - 4 yrs
1 Position
Bachelor's Degree or Diploma in Administrative Science or in a related field of study with relevant work experience, out of which 2 years as a Secretary II
2 days left
Neway Challenge Academy
Secretary
Secretary
Full Time
2 yrs
3 Positions
BA Degree or Diploma in Secretarial Science and Office Management or in a related field of study with relevant work experience
2 days left
Neway Challenge Academy
Executive Secretary
Secretary
Full Time
2 - 4 yrs
3 Positions
BA Degree or Diploma in Secretarial Science or in a related field of study with relevant work experience