Job Expired
Accounting and Auditing Board of Ethiopia
Addis Ababa
2 years - 6 years
1 Position
2023-01-14
to
2023-01-16
Journalism, media studies and communication
Public Relation
International Relations/Affairs
Literature
Political science
Full Time
Share
Job Description
የኢትዮጵያ የሂሳብ አያያዝና ኦዲት ቦርድ ከዚህ በታች በተጠቀሱት ክፍት የሥራ መደቦች ላይ ሠራተኞችን ስወዳድሮ በቀሚነት ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡
የሚጠይቀዉ ተፈላጊ ችሎታ
የትምህርት ዓይነት
ቢ.ኤ. ዲግሪ
ኤም.ኤ. ዲግሪ
ፒኤች ዲ ዲግሪ
የትምህርት ዓይነት
ቢጆርናሊዝም እና ኮሙኒኬሽን፣ ጋዜጠኝነት፤ ዓለም አቀፍ ግንኙነትና ፖለቲካል ሳይንስ፤ ቋንቋና ስነ-ጽሁፍ፣ ስነ-ጽሁፍ፣ ቋንቋ (አማርኛ ወይም እንግሊዝኛ) ኮሙኒኬሽንና ሕዝብ ግንኙነት፤ ህዝብ ግንኙነት ወይም አለማቀፍ ግንኙነት ወይም ሚዲያ ወይም ቋንቋና ፎሪን ላንጉጅ ሊትሬቸር ወይም ኢትዮጵያን ላንጉጅ ሊትሬቸር ወይም ፎክሎር
አግባብ ያለው የሥራ ልምድ /ዓመት/
ቢ.ኤ. ዲግሪ-6 አመት
ኤም.ኤ. ዲግሪ- 4 አመት
ፒኤች ዲ ዲግሪ-2 አመት
የስራ መደቡ
ብዛት: 1
ደረጃ: XIV
የመደብ መታጠቂያ: 16.1/ሂሳ-17
የመመዝገቢያ ቦታ፡- በዋናዉ መ/ቤት የብቃትና ሰው ሀብት አስተዳደር ሥራ አስፈጻሚ ቢሮ ቁ.402
የመመዝገቢያ ቀናት፡ … ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 7 ተከታታይ የስራ ቀናት፡፡
የፈተና ጊዜ፤ ........ በውስጥ ማስታውቂያ ይገለፃል፡፡
✓ በማስታወቂያዉ ለመወዳደር የምትፈልጉ አመልካቾች በምዝገባው ቀናት በኢት/የሂሳብ አያያዝና ኦዲት ቦርድ አዲስ አበባ በአካል በመቅረብ፣ በወኪል ወይም በፖስታ መመዝገብ ትችላላችሁ፡፡
✓ አመልካቾች ያላቸውን የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃዎች ኦሪጅናል ከማይመለሰ አንድ አንድ ፎቶ ኮፒ ጋር ይዘው መቅረብ ይጠበቅባቸዋል፡፡ ✓ አድራሻ፡ በአዲስ አበባ ከተማ ልዩ ስሙ ስድስት ኪሎ ግብጽ ኤምባሲ ፊት ለፊት ኢኢ ት/ቢሮ ጎን ኢንተርናሽናል ሊደርሺፕ ኢንስቲትዩት ህንጻ ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 4/2
ፖ.ሳ.ቁ.80263 ስልክ +251111540900
Fields Of Study
Journalism, media studies and communication
Public Relation
International Relations/Affairs
Literature
Political science