Job Expired
Addis Ababa Revenue Authority
Addis Ababa
1 years - 4 years
1 Position
2023-01-20
to
2023-01-23
Procurement & supply management
Purchase & supply management
Full Time
Share
Job Description
ተፈላጊ ችሎታ
የት/ት ዝግጅት:
በአዲሱ ሥርዓተ ትምህርት የኛ ከፍል ትምህርት ያጠናቀቀች ወይም የቅድመ ኮሌጅ፡ የመሠናዶ ትምህርት ያጠናቀቀች ወይም በገዥ እና ተዛማጅ የትምህርት ዓይነት የኮሌጅ ዲፕሎማ ወይም የቴከኒክና ሙያ
የሥራ ልምድ:4/2/1
የተመለከቱትን መስፈርት የምታሟሉ አመልካቾች ብቻ የትምህርት ማስረጃ፣ የሥራ ልምድ እና በቴክኒክና ሙያ የተገኘ ዲኘሎማ የብቃት ማረጋገጫ (COC) ዋናው እና ኮፒውን በመያዝ ቅድስት ልደታ ቤተ ክርስቲያን አካባቢ ልደታ ከፍተኛ ፍርድ ቤት ወይም አንበሳ ጫማ በሰው ሀብት ሥራ አማራርና ልማት የሥራ ሂደት በአካል በመቅረብ እንድትመዘገቡ ቅ/ጽ/ቤታችን ይጋብዛል ለበለጠ መረጃ 0115577116 መረጃ መጠየቅ ትችላላቹ
Fields Of Study
Procurement & supply management
Purchase & supply management