Job Expired

company-logo

Studio Executive

Ethiopian News Agency

job-description-icon

Creative Arts

Cinematography

Addis Ababa

4 years

1 Position

2023-01-26

to

2023-02-24

Required Skills
Required skills have not yet been specified for this position this job
Fields of study

Theatre

Theatrical arts

Full Time

Share

Job Description

የስራ መስፈርት

  • ቢ.ኤ ዲግሪ በቲያትሪካል አርትስ፣ በሲኒማቶግራፊ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ

  • 4 ዓመት የስራ ልምድ

  • በቴሌቪዥን ስቱዲዮ ቀረጻ ወይም ሥርጭት በመምራት የሠራ ሠራች ወይም በፊልም ዳይሬክተንግ የሠራ የሠራች

ማሳሰቢያ፡-

  • አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 7 /ሰባት/ ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃችሁን ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ ከአንድ ጉርድ ፎቶግራፍ ጋር በመያዝ በመ/ቤቱ የሰው ሀብት ሥራ አመራር ቢሮ ቁጥር 004 ቀርባችሁ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡

  • የሚያቀርቡት ማስረጃ ከሚያመለከቱት የሥራ መደብ ጋር አግባብነት ያለው የሥራ ልምድ እና የትምህርት ዝግጅት መሆን አለበት

  • የሥራ ልምድ ማስረጃው ላይ የአገልግሎት ዘመን ቀን ፣ ወርና ዓ.ም እንዲሁም ሲከፈል የነበረውን የወር ደመወዝ፣ መንግሥታዊ ካልሆኑ ድርጅቶች የተሠራባቸው የሥራ ልምድ

  • ከሆኑ የሥራ ግብር ስለመከፈሉ የሚገልጽ እና ከሥራ የተሰናበቱ ከሆነ ከሥራ የተሰናበቱበትን ምክንያት የሚገልጽ ማስረጃ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።

  • የሚቀርበው የሥራ ልምድ ማስረጃ የመጨረሻው ከተጻፈ 6 ወር ያላለፈው መሆን አለበት ሴት አመልካቾች ይበረታታሉ፡፡

  • በመ/ቤቱ አሠራር መሠረት ከደመወዝ በተጨማሪ ጥቅማ ጥቅሞች ይኖሩታል ፈተና የሚሰጥበት ጊዜ በውስጥ ማስታወቂያ ሠለ ዳ እና በስልክ ይገለጻል፡፡

  • ፈተና የሚሰጥበት ጊዜ በውስጥ ማስታወቂያ ሠለ ዳ እና በስልክ ይገለጻል፡፡

  • በሁለቱም የሥራ መደቦች ላይ የተወዳደሩ እጩዎች ፈተናውን ካለፉ በኋላ ከሚቀጠሩበት ደመወዝ እኩል ወይም በላይ የሆነ ዋስትና ተያዥ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡

የአመልካቾች መመርያ

አመልካቾች የትምህርት ዋናውን እና የማይመስ እና የስራ ልምድ ሰነዳችሁን በመያዝ በአካል ኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት በላይ ዘለቀ መንገድ ከሰሜን ሆቴል ከፍ ብሎ ወ/ሮ ቀለመወርቅ ት/ቤት አካባቢ በመገኘት ማመልከት ትችላላችሁ። ለተጨማሪ ማስረጃ 0111264441 ወይም 0111264469

Fields Of Study

Theatre

Theatrical arts