Job Expired
Ethiopian News Agency
Creative Arts
Cinematography
Addis Ababa
6 years
1 Position
2023-01-26
to
2023-02-24
ICT
Computer sciences
Electrical Engineering
Full Time
Share
Job Description
ቢ.ኤስ ዲግሪ በኤሌክትሪካል ኢንጂነሪንግ፣ በአይቲ፣ በኮምፒዩተር ሳይንስ፣ በሲኒማቶግራፊ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ
6 ዓመት የስራ ልምድ ያለው/ላት
በቴሌቪዥን ስቱዲዮ ቀረጻና ስርጭት ስራዎችን የመስራት ወይም በማስተባበር ችሎታ ያለው ያላት
ማሳሰቢያ፡-
አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 7 /ሰባት/ ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃችሁን ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ ከአንድ ጉርድ ፎቶግራፍ ጋር በመያዝ በመ/ቤቱ የሰው ሀብት ሥራ አመራር ቢሮ ቁጥር 004 ቀርባችሁ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡
የሚያቀርቡት ማስረጃ ከሚያመለከቱት የሥራ መደብ ጋር አግባብነት ያለው የሥራ ልምድ እና የትምህርት ዝግጅት መሆን አለበት
የሥራ ልምድ ማስረጃው ላይ የአገልግሎት ዘመን ቀን ፣ ወርና ዓ.ም እንዲሁም ሲከፈል የነበረውን የወር ደመወዝ፣ መንግሥታዊ ካልሆኑ ድርጅቶች የተሠራባቸው የሥራ ልምድ
ከሆኑ የሥራ ግብር ስለመከፈሉ የሚገልጽ እና ከሥራ የተሰናበቱ ከሆነ ከሥራ የተሰናበቱበትን ምክንያት የሚገልጽ ማስረጃ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
የሚቀርበው የሥራ ልምድ ማስረጃ የመጨረሻው ከተጻፈ 6 ወር ያላለፈው መሆን አለበት ሴት አመልካቾች ይበረታታሉ፡፡
በመ/ቤቱ አሠራር መሠረት ከደመወዝ በተጨማሪ ጥቅማ ጥቅሞች ይኖሩታል ፈተና የሚሰጥበት ጊዜ በውስጥ ማስታወቂያ ሠለ ዳ እና በስልክ ይገለጻል፡፡
ፈተና የሚሰጥበት ጊዜ በውስጥ ማስታወቂያ ሠለ ዳ እና በስልክ ይገለጻል፡፡
በሁለቱም የሥራ መደቦች ላይ የተወዳደሩ እጩዎች ፈተናውን ካለፉ በኋላ ከሚቀጠሩበት ደመወዝ እኩል ወይም በላይ የሆነ ዋስትና ተያዥ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
አመልካቾች የትምህርት ዋናውን እና የማይመስ እና የስራ ልምድ ሰነዳችሁን በመያዝ በአካል ኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት በላይ ዘለቀ መንገድ ከሰሜን ሆቴል ከፍ ብሎ ወ/ሮ ቀለመወርቅ ት/ቤት አካባቢ በመገኘት ማመልከት ትችላላችሁ። ለተጨማሪ ማስረጃ 0111264441 ወይም 0111264469
Fields Of Study
ICT
Computer sciences
Electrical Engineering