Job Expired
Golden Way Trading plc
Low and Medium Skilled Worker
Clerical Support
Addis Ababa
0 years
4 Positions
2023-01-30
to
2023-02-07
8th grade Middle School
Full Time
Birr 3500
Share
Job Description
6ኛ ክፍል እና ከዛ በላይ
በመላው አዲስ አበባ ከተማ በመዘዋወር ማስታወቂያዎችን መለጠፍ የሚችሉ
እድሜ፡ 20-40
ጾታ፡ ወንድ ብቻ
ብዛት-4
የቅጥር ሁኔታ፡ ቋሚ
አመልካቾች ዋናውንና የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ አለምነሽ ፕላዛ 10ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 1008 በመምጣት መመዝገብ ትችላላቹ
ማሳሰቢያ: ለማመልከት ስትመጡ የአለባበስ ስርአት ያለው የሴቶች አለባበስ ቀሚስና ፥ ጨርቅ ሱሪ ለወንዶች ሸሚዝ ፥ ከረቫት ፥ ጨርቅ ሱሪ የተስተካከለ ፀጉርና በስርአት የተስተካከለ ፂም ግዴታ ነው::
Fields Of Study
8th grade Middle School