Job Expired
Hawassa University
Education
Teaching
Hawassa
0 years
2 Positions
2023-02-23
to
2023-03-07
Medicine (M.D.)
Full Time
Share
Job Description
የስራው መደብ ዝርዝርየሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ህክምናና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ /ኮምፕሬሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ለተለያዩ የትምህርት ክፍሎች በህክምና ሙያና ለሌሎች ትምህርት ክፍሎች መምህራንን ከዚህ በታች ለተዘረዘሩት ከፍት የስራ ቦታ ዝቅተኛ ተፈላጊ ችሎታ የሚያሟሉ ስራ ፈላጊዎችን አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡
ስለዚህ ከታች ለተዘረዘሩ የሥራ መደቦች የምታሟሉ የትምህርት ማስረጃችሁን ይዛችሁ በመቅረብ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 1ዐ ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ የኮሌጁ ሰው ሃብት አስተዳደርና ልማት ቡድን በአካል በመቅረብ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡
ደረጃ

ረዳት ፕሮፌሰር
የትምህርት ደረጃ
ዶክትሬት + ስፔሻሊቲ
የስራ ልምድ
0 እና ከዛ በላይ
የሚያስፈልግ ቁጥር፡
2(ሁለት)
ተመዝጋቢዎች የትምህርትና የስራ ልምድ ማሰረጃዎቻችሁን ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር አብሮ ማቅረብ ይኖርባችኋል፤ የተሰረዙ ወይንም የተደለዙ ማስረጃዎች ተቀባይነት የላቸውም፡፡ 1. ለሀኪሞች ለ Lecturer የስራ መደቦች የማጠቃለያ ውጤት የመጀመሪያ ዲግሪ የማጠቃለያ ውጤት ለወንዶች 3.00 እና ለሴቶች 2.75ና ከዚያ በላይ መሆን አለበት፤ የኢንተርንሺፕ አታችመንት ውጤት “B” እና ከዚያ በላይ መሆን አለበት፡፡
ለሁሉም ዓይነት የሥራ መደቦች የተጠየቀው ተፈላጊ ችሎታ ለሥራ መደቡ ተመሳሳይ መሆን አለበት፡ 3. የፈተና ጊዜ በሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ዩኒቨርሲቲ ህክምናና ጤና ሳይንስ ኮሌጅና በሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ግብርና ኮሌጅ ባሉ የውስጥ ማስታወቂያ ሰሌዳዎች ይገለፃል፡፡
የስራ ቦታ ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ህክምናና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ፡፡ የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ህክምናና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ

Fields Of Study
Medicine (M.D.)
Related Jobs
about 12 hours left
Fema Multimedia
Teachers
Teacher
Full Time
0 - 3 yrs
11 Positions
Master's or Bachelor's Degree in Math, English, General Science, Social Studies, Citizenship, Biology, Chemistry, Physics, Geography, History, Economics or in a related field of study with relevant work experience A new graduate CGPA above 3.7 (high experience is preferred). Duties & Responsibilities: - Strong understanding of modern pedagogical practices and teaching methodologies. - Ability to develop, structure, and align content with national and international curriculum standards. Required Skill: - strong pedagogical knowledge, curriculum alignment, content creation, and excellent communication skills. - Experience in online teaching and multimedia content development is preferred but not required.
4 days left
Hohete Tibeb Share Company
Spoken English Teacher
English Teacher
Full Time
6 yrs
1 Position
Bachelor's Degree in a related field of study with relevant work experience
4 days left
Hohete Tibeb Share Company
Career Technical Edu. Teacher
Teacher
Full Time
6 yrs
1 Position
Bachelor's Degree in a related field of study with relevant work experience
4 days left
Hohete Tibeb Share Company
Computer Maintenance & Network Teacher
Teacher
Full Time
6 yrs
1 Position
Bachelor's Degree in a related field of study with relevant work experience
4 days left
Hohete Tibeb Share Company
Citizenship Teacher
Teacher
Full Time
6 yrs
1 Position
Bachelor's Degree in a related field of study with relevant work experience
4 days left
Hohete Tibeb Share Company
Babysitter
Babysitter
Full Time
2 yrs
1 Position
Professional Certificate in Child Care in a related field of study with relevant work experience