Job Expired
Addis Ababa Revenue Authority
Low and Medium Skilled Worker
Maintenance
Addis Ababa
4 years - 8 years
1 Position
2023-03-01
to
2023-03-30
Wood work
TVET
Full Time
Birr 4828
Share
Job Description
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ የአዲስ አበባ ከ ፍተኛ ግብር ከፋዮች ቅጽ/ቤት ከዚህ በታች በተመለከቱት ክፍት የስራ መደቦች ላይ አመልካቾችን አወዳድሮ በቋሚነት መቅጠር ይፈልጋል፡፡
ሰለዚህ ከዚህ በታች በተመለከቱት ክፍት የስራ መደቦች ትዩይ የተገለጹትን መስፈርቶች የምታሟሉ ስራ ፈላጊዎች ማስረጃዎቻችሁን በመያዝ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ስድስት ተከታታይ የስራ ቀናት ቅዳሜ ጠዋትን ጨምሮ) በስራ ሰዓት ጠበንጃ ያዥ ግሎባል ሆቴል ፊት ለፊት ዳቢ ቤኛ ህንፃ አንደኛ ፎቅ በሚገኘው የሰው ሀብት ስራ አመራር እና ልማት የስራ ሂደት በአካል በመግኘት መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናስታውቃለን፡፡
የከራ መድብ መጠሪያ
ደረጃ: V
መነሻ ደመ: 4828
ብዛት: 1
ተፈላጊ ችሎታ
የትምህርት ዝግጅት
በቀድሞው የፓኛ ወይም በአዲሱ ሥርዓተ ትምህርት 12 የኛ ክፍል ትምህርት ያጠናቀቀች ወይም የቅድመ ኮሌጅ የመሠናዶ ትምህርት ያጠናቀቀ/ች/ ወይም በኤሌክትሪክ : በሆን ፤ በእንጨት ፣ በቧንቧ ፡ በቢሮ ማሽኖች ጥገና ስራ የኮሌጅ ወይም የሌቭል 4 የቴክኒክ ሙያ ዲፕሎማ
አግባብነት ያለው የስራ ልምድ: 8/6/4 ዓመት
የተመለከቱትን መስፈርት የምታሟሉ አመልካቾች ብቻ የትምህርት ማስረጃ፣ የሥራ ልምድ እና በቴክኒክና ሙያ የተገኘ ዲኘሎማ የብቃት ማረጋገጫ (COC) ዋናው እና ኮፒውን በመያዝ ቅድስት ልደታ ቤተ ክርስቲያን አካባቢ ልደታ ከፍተኛ ፍርድ ቤት ወይም አንበሳ ጫማ በሰው ሀብት ሥራ አማራርና ልማት የሥራ ሂደት በአካል በመቅረብ እንድትመዘገቡ ቅ/ጽ/ቤታችን ይጋብዛል
አመልካቾች ከሚሰሩበት መ/ቤት የሥነ ምግባር ችግር እንደሌለባቸው የሚገልፅ የዕሁፍ ማስረጃ ማቅረብ አለባቸው፤
ከኮሌጅ በዲፕሎማ ወይም ከቴክኒክና ሙያ ኮሌጅ የተመረቀች የብቃት ማረጋገጫ ሰርተፊኬት (COC) ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል
ተመዝጋቢዎች ኦርጂናል የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር ማቅረብ አለባቸው፡፡
4, ስራ ፈላጊዎች የሚያቀርቡት ከግል መቤት የተግን የስራ ልምድ ከሆነ የስራ ግብር ስለመከፈሉ የሚያረጋግጥ መሆን ይኖርበታል፡፡ ተጨማሪ መረጃ ለማግኘት በስልክ ቁጥር 0704744 በመደወል አስፈላጊውን መረጃ ማግኘት የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡
Fields Of Study
Wood work
TVET