የስራው መደብ ዝርዝር
የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ከዚህ በታች ለተገለጸው ክፍት የስራ መደብ የተጠቀሱትን መስፈርቶች የሚያሟሉ አመልካቾችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል፡፡
ተፈላጊ የትምህርት አይነት
የትምህርት ደረጃ
የሥራ ልምድ
ደረጃ: 11
ብዛት: 1
የሥራ ቦታ: ሰመራ
የአመልካቾች መመርያ
ማሳሰቢያ፣
የምዝገባ ሁኔታ፡ በኦን ላይን/Online/ ሲሆን ለሥራ መደቡ የሚያስፈልጉ የትምህርትና ፤ሥራ ልምድ እና ሌሎች ማስረጃዎች ወደ ፒዲኤፍ/pdf/ በመቀየር በአንድ ፋይል ማያያዝ ይኖርባቸዋል፡፡
የመመዝገቢያ አድራሻ በኦንላይን፡ ይሄን ይጫኑ • የምዝገባ ቀን : ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጅምሮ ለ5 ተከታታይ የስራ ቀናት ብቻ፡፡
አመልካቾች ከስራ መደቡ ጋር ቀጥተኛ የሆነ የስራ ልምድ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
ኮንትራት የሆኑ ስራ መደቦች እንደ አስፈላጊነቱ የሚራዘም
የስራ ልምድ ከግል ተቋም ሲቀርብ ተገቢውን ግብር ስለመከፈሉ ማስረጃ ይቀርባል፡፡
ስስክ ቁጥር፡-0118722420