Job Expired
Altad Ethiopia PLC
Business
Warehouse Management
Addis Ababa
1 years
1 Position
2023-03-13
to
2023-03-17
Accounting & Finance
Full Time
Birr 5000
Share
Job Description
ተፈላጊ ችሎታ: በአካውንቲንግ እና ተመሳሳይ ቢ.ኤ.ዲግሪ የተመረቀ/ች
የስራ ልምድ: በመጋዘን ኃላፊ 1 ዓመትና ከዚያ በላይ
ደመወዝ: 5,000.00 እና የትራንስፖርት አበል 500.00
አመልካቾች ሲቪ፣ የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃችሁን ዋናውንና ኮፒ በማያያዝ ካዛንቺስ ከዮርዳኖስ ሆቴል ፊት ለፊት እናት ታወር 4ኛ ፎቅ 404 በመቅረብ ማመልከት ትችላላቹ ለበለጠ መረጃ በመደውል 0115534852 መጠየቅ ይችላሉ፡፡
Fields Of Study
Accounting & Finance