Job Expired
The Federal Democratic Republic Of Ethiopia The Accounting and Auditing Board of Ethiopia
Addis Ababa
4 years
1 Position
2023-03-23
to
2023-03-30
Procurement & supply management
Logistics and Supply Chain Management
Purchase & supply management
Full Time
Share
Job Description
የኢትዮጵያ የሂሳብ አያያዝና ኦዲት ቦርድ ከዚህ በታች በተጠቀሱት ክፍት የሥራ መደቦች ላይ ሠራተኞችን አወዳድሮ በቋሚነት ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡
የትምህርት ደረጃ
የመጀመሪያ ዲግሪ
የትምህርት ዓይነት
ሰፕላይ ማኔጅመንት ወይም ሎጂስቲከና ሰፕላይ ቼይን ማኔጅመንት፤ ማኔጅመንት፤ ሎጀስቲክስ፤ ማቴሪያል ማኔጅመንት ወይም ሎጅስቲክስ እና ፕሮክዩርመንት ወይም ሎጂስቲክስና | ሰፕላይ ማኔጅመንት ወይም ፕሮፐርቲ አድሚኒስትሬሽን ወይም ፐርቸዚንግ ማኔጅመንት፤ ፕሮክዩርመንት ወይም ፕሮክዩርመንት ኤንድ ማቴሪያል ማኔጅመንት ወይም ፕሮክዩርመንትና ሰፕላይ ማኔጅመንት ወይም ፕሮክዩርመንት ኤንድ ፐርቸዚንግ ማኔጅመንት ወይም ፐርቼዚንግና ሰፕላይ ማኔጅመንት ወይም ማርኬቲንግና ሰፕላይ ማኔጅመንት ወይም | ሴልስና ሰፕላይ ማኔጅመንት ወይም ፐርቸዚንግና ኢንሹራንስ | ወይም ቢዝነስ ማኔጅመንት ወይም ሴልስ ማንሺፕ ወይም | ሴልስ ማኔጅመንት ወይም ማርኬቲንግ ወይም ማርኬቲንግ ማኔጅመንት ወይም አለም አቀፍ ንግድ ወይም ማርኬቲንግ | ኤንድ ሴልስ ማኔጅመንት ወይም ቢዝነስ አድሚኒስትሬሽን ወይም ዴቬሎፕመንት ማኔጅመንት ወይም አካውንቲንግ፤ ኮኦፐሬቲቭ ማኔጅመንት፤ ህዝብ አስተዳደር
አግባብነት ያስ የስራ ልምድ/ አመት/
4 አመት
የመደብ | መታወቂያ ቁጥር
16.1/ሂሳ-49
ደረጃ
XII
ብዛት: 1 (አንድ)
አመልካቾች ያላቸውን የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃዎች አሪጅናል ከማይመለስ አንድ አንድ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ በአዲስ አበባ ከተማ ልዩ ስሙ ስድስት ኪሎ ግብጽ ኤምባሲ ፊት ለፊት አ.. ትም/ቢር ጎን ኢንተርናሽናል ሊደርሺፕ ኢንስቲትዩት ህንጻ 4ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 402 በመምጣት መመዝገብ ትችላላቹ ለበለጠ መረጃ 0111540902
የመመዝገቢያ ቀናት፣ ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 7 ተከታታይ የስራ ቀናት፡፡
የፈተና ጊዜ ......... በውስጥ ማስታወቂያ ይገለፃል፡፡
በማስታወቂያው ለመወዳደር የምትፈልጉ አመልካቾች በምዝገባው ቀናት በኢት የሂሳብ ኢያያዝና ኦዲት ቦርድ አዲስ አበባ በአካል በመቅረብ፣ በወኪል ወይም በፖስታ መመዝገብ ትችላላችሁ፡፡
ፖ.ሳ.ቁ.80263
Fields Of Study
Procurement & supply management
Logistics and Supply Chain Management
Purchase & supply management