Job Expired
Adera Medical Center
Addis Ababa
2 years
1 Position
2023-03-28
to
2023-04-04
Nursing Science
Full Time
Share
Job Description
የትምህርት ደረጃ: በነርሲንግ ሙያ በዲፕሎማ/ዲግሪ የተመረቀ/ች/
የሥራ ልምድ: በሙያው 2 ዓመትና ከዚያ በላይ የሥራ ልምድ ያለው/ያላት
አመልካቾች ማስረጃዎቻችሁን ይዛቹ አደራ የህክምና ማዕከል፤ ቦሌ ፍላሚንጎ ሬስቶራንት ጀርባ ወይም በኢሜል አድራሻ gimedicalcenter@gmail.com መመዝገብ ይቻላል።
Fields Of Study
Nursing Science