Job Expired
DH Geda Trade and Industry PLC
Engineering
Food Engineering
Addis Ababa
5 years - 7 years
1 Position
2023-04-18
to
2023-04-21
Chemistry
Food Process Engineering and Post Harvest Technology
Food Technology and Process Engineering
Chemical engineering
Full Time
Share
Job Description
የትምህርት ደረጃ: ከታወቀ ተቋም በምግብ ቴክኖሎጂ፣ በኬሚካል ኢንጂነሪንግ፣ በኬሚስትሪ የመጀመሪያ ዲግሪ/በዲኘሎማ የተመረቀ
የስራ ልምድ: በዱቄት ፋብሪካ ወይም በምግብ ኮምኘሌስ ፋብሪካ ውስጥ 5 ዓመት ያገለገለ ሆኖ ቢያንስ 3 ዓመት በኃላፊነት የሰራ ለዲኘሎማ 7 አመት ያገለገለ ሆኖ 3 አመት በሃላፊነት የሰራ
የሥራ ቦታ : ዲ ኤች ገዳ ኮርፖሬት ቢሮ (አ/አ)
አመልካቾች ማስረጃዎቻችሁን በኢሜል አድራሻችን tradehr@yahoo.com ወይም በፖስታ በፖ.ሳ.ቁ 534 ወይም በአካል በመምጣት ቦሌ ዲ ኤች ገዳ ታወር 10ኛ ፎቅ የሰው ኃይል ልማትና አስተዳደር ቢሮ በመምጣት መመዝገብ ትችላላቹ
Fields Of Study
Chemistry
Food Process Engineering and Post Harvest Technology
Food Technology and Process Engineering
Chemical engineering