Job Expired
Adama Industrial Park
Health Care
Health Care Management
Adama
2 years - 4 years
1 Position
2023-04-25
to
2023-04-28
Nursing Science
Emergency and Critical Care Nurse
Health Science
Full Time
Birr 15904
Share
Job Description
የመጀመሪያ ዲግሪ/ሁለተኛ ዲግሪ በጤና ሳይንስ፣ በህብረተሰብ ጤና ማኔጅመንት፣ በኢመርጅንሲ ሜዲካል ሰርቪስ፣ ነርሲንግ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት ዘርፍ የተመረቀ/ች
2-4 አመት የስራ ልምድ
ብዛት፡ 1
ደሞዝ፡ 15,904
የቅጥር ሁናታ፡ በቋሚነት
የምዝገባ ቀን፡ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ባሉት 5 ተከታታይ ቀናት ብቻ ይሆናል
የምዝገባ ሁኔታ: በዚህ ኦንላይን ፎርም ማመልከት የምትችሉ ሲሆን ለምታመለክቱበት የሥራ መደብ የሚያስፈልጉ የትምህርትና ሥራ ልምድ ማስረጃዎች ወደ ፒዲኤፍ /PDF/ በመቀየር በአንድ ፋይል ማያያዝ ይኖርባችኋል፡፡
የስራ ልምድ፡ አመልካቾች ከስራ መደቡ ጋር ቀጥተኛ የሆነ የስራ ልምድ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
ለቴክኒክና ሙያ ተመራቂዎች የብቃት ማረጋገጫ ሰርትፊኬት /COC/ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
ሴት አመልካቾች ይበረታታሉ፡፡
ስልክ ቁጥር 0222128078
አዳማ ኢንዱስትሪ ፓርክ ቅርንጫፍ ፅ/ቤት
Fields Of Study
Nursing Science
Emergency and Critical Care Nurse
Health Science