Job Expired

company-logo

Warehouse Manager

Adama Industrial Park

job-description-icon

Business

Warehouse Management

Adama

4 years

1 Position

2023-04-25

to

2023-04-28

Required Skills
Required skills have not yet been specified for this position this job
Fields of study

Procurement & supply management

Management

Full Time

Birr 8415

Share

Job Description

የስራ መስፈርቶች፡

  • ዲፕሎማ ስፕላይ ማኔጅመንት፣ ማኔጅመንት የተመረቀ/ች

  • 4 አመት የስራ ልምድ

  • ብዛት፡ 1

  • ደሞዝ፡ 8.415

  • የቅጥር ሁናታ፡ በቋሚነት

የማመልከቻ መመርያ፡

  • የምዝገባ ቀን፡ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ባሉት 5 ተከታታይ ቀናት ብቻ ይሆናል

  • የምዝገባ ሁኔታ: በዚህ ኦንላይን ፎርም ማመልከት የምትችሉ ሲሆን ለምታመለክቱበት የሥራ መደብ የሚያስፈልጉ የትምህርትና ሥራ ልምድ ማስረጃዎች ወደ ፒዲኤፍ /PDF/ በመቀየር በአንድ ፋይል ማያያዝ ይኖርባችኋል፡፡

  • የስራ ልምድ፡ አመልካቾች ከስራ መደቡ ጋር ቀጥተኛ የሆነ የስራ ልምድ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡

  • ለቴክኒክና ሙያ ተመራቂዎች የብቃት ማረጋገጫ ሰርትፊኬት /COC/ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡

  • ሴት አመልካቾች ይበረታታሉ፡፡

  • ስልክ ቁጥር 0222128078

                          አዳማ ኢንዱስትሪ ፓርክ ቅርንጫፍ ፅ/ቤት

Fields Of Study

Procurement & supply management

Management